Home
My Books
Browse ▾
Recommendations
Choice Awards
Genres
Giveaways
New Releases
Lists
Explore
News & Interviews
Loading...
Community ▾
Groups
Quotes
Ask the Author
People
Sign in
Join
Jump to ratings and reviews
Want to Read
Buy on Amazon
Rate this book
ዙቤይዳ
Alex Abreham
4.02
13 ratings
1 review
Want to Read
Buy on Amazon
Rate this book
« ዙቤይዳ» በደራሲ አሌክስ አብርሃም የተፃፈ የአጭር እና መካከለኛ ልቦለድ ስብስቦች መፅሐፍ ነው። ይህ የኢትዯጵያዊያንን ማህበራዊ ጉዳይ በጥልቀት የሚዳስስ የልብ ወለድ እና ወግ መፅሐፍ የደራሲው ሁለተኛ መፅሐፍ ነው። አሌክስ አብርሃም ባለፉት አስራ ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ደምቆ የታየ ገጣሚ፣ የአጭር እና ረዥም ልብወለድ እንዲሁም የወግ ፀሐፊ ሲሆን፤ ከዛ በፊት በመሃበራዊ ድረ ገፅ በሚፅፋቸው ወጎች ፣ ጠንካራ ማህበራዊ ሂሶች እና ረዣዥም ግጥሞቹ በብዙ ሚሊየን አንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈ ወጣት ደራሲ ነው። ደራሲው በአገር ውስጥ ይታተሙ በነበሩ የተለያዩ መፅሔቶች ላይ አምደኛ ሁኖ ከመስራቱም በላይ ስራዎቹ በብዛት በሬዲዮ፣በዩቲዩብ ተተርከው ከፍተኛ ተቀባይነት ለማግኘት በቅተዋል። ዙቤይዳ ከሚለው መፅሐፍ አንዱ ታሪክ በፊልም ተቀናብሮ በአርትስ ቲቪ ለተመልካች የቀረበ ሲሆን በተመልካቾች ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን በቅቷል። «ዙቤይዳ" እንዲሁም ከዛ በፊትና በኋላ ደራሲው ያሳተማቸው አምስት መፅሐፍት ባለፉት አስርት አመታት ውስጥ በአማርኛ ተፅፈው ከፍተኛ ሽያጭ ካስመዘገቡ በጣት የሚቆጠሩ መፅሐፍት ተርታ ለመመደብ በቅተዋል፣ መፅሐፉ በታተመት ዓመት በሬዲዮ በተደረገ የአንባቢዎች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ መፅሐፍ ተብሎ ለመመረጥ ከመብቃቱም በላይ በየአመቱ ይደረግ በነበረ የምርጥ መፅሐፍ አዋርድ ላይ አሸናፊ ለመሆን የበቃ መፅሐፍ ነው። እነሆ ይህ መፅሐፍ በመላው ዓለም ለሚኖሩ አንባቢዎች በአማዞን በኩል ለገበያ ቀርቧል። መልካም ንባብ
252 pages, Paperback
Published May 7, 2016
Book details & editions
Loading...
Loading...
About the author
Alex Abreham
8 books
18 followers
Follow
Follow
Ratings
&
Reviews
What do
you
think?
Rate this book
Write a Review
Friends
&
Following
Create a free account
to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
4.02
13 ratings
1 review
5 stars
2 (15%)
4 stars
9 (69%)
3 stars
2 (15%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Search review text
Filters
Displaying 1 - 1 of 1 review
Kalvin
13 reviews
Follow
Follow
October 12, 2026
Great stories
Displaying 1 - 1 of 1 review
Join the discussion
Add
a quote
Start
a discussion
Ask
a question