Jump to ratings and reviews
Rate this book

የፓቶጵያ ፍቅር: ብቸኛ የሰው ልጆች ተስፋ

Rate this book
ተወደደም ተጠላም በአዲሱ የዓለም ስርዓት ፣ አንዱ የበላይ ሌላው የበታች ፤
የሚኾነው በመረጃ ነው። ለራሳቸው ለማወቅ መረጃ ይሰበሰባል፣ ይተነተናል።
እኛን ላለማሳወቅ ይደመሰሳል፣ ይበረዛል። ለማጋጨት ይመረታል፣
ይሰራጫል። መረጃ መስሪያም መሳሪያም ነው። ማንም ፈቅዶ የበታች ፤ ዝም
ብሎም የበላይ አይኮንም። መስሪያም መሳሪያም ተጠቅሞ እንጂ።
መረጃ ይፈለጋልም ፣ አይፈለግምም። መረጃ ይጠቅማልም ፣ ይጎዳልም።
መረጃ ማወቅ ነው፣ መደንቆርም ነው።
መቼ፣ የቱ እና ምንነቱ ሲታወቅና ፤ ዓቅሙ ካለ ብቻ መረጃ ያስፈልጋል፣
ይጠቅማል፣ እውቀት ስለሆነ ፤ መሰብሰብ፣ መተንተን እና በተግባር መተርጎም
አለበት። የዳይስቶጵያ ሴራ በመረጃ ምርት እና ስርጭት ላይ የተመሰረተ
ፓቶጵያ እንዳታቆጠቁጥ የሚያደርግ የጥፋት ሴራ ነው።

206 pages, Kindle Edition

Published August 21, 2024

About the author

Hailu Worku Obsse

20 books1 follower

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
0 (0%)
4 stars
0 (0%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
No one has reviewed this book yet.

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.