Home
My Books
Browse ▾
Recommendations
Choice Awards
Genres
Giveaways
New Releases
Lists
Explore
News & Interviews
Loading...
Community ▾
Groups
Quotes
Ask the Author
People
Sign in
Join
Jump to ratings and reviews
Want to Read
Rate this book
ክቡር ድንጋይ
Yismake Worku
4.50
2 ratings
0 reviews
Want to Read
Rate this book
ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ አዳዲስ ቅርጾችን በመሞከር የታወቀ ደራሲ ነው፡፡ በዴርቶጋዳ ምስጢራዊ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ገና ብቅ ሲል የአማርኛ ልቦለድ አንባቢ በታላቅ መደመም ነበር የተቀበለው፡፡ ይስማዕከ ተሳካልኝ ብለው እድሜ ልካቸውን ባንድ ቅርጽ ላይከሚቸከሉ ደራስያን አንዱ አይደለም፡፡ አዲስ ያልተሄደበት መንገድ ፍለጋ ይነሳል።
አሁን ይዞልን የቀረበው ክቡር ድንጋይም የዚህ ያዲስ መንገድ ፍለጋው ውጤት ነው፡፡ ይስማዕከ በተፈጥሮ በተለገሰው ክህሎት፣ ሲፈልግ እንዱን ሰከንድ የዘላለምን ያህል ያረዝመዋል፤ ሲያሻው ዘመንን ጠቅልሎ ባንዲት ሰከንድ ውስጥ ይከተዋል፡፡ እንደ ዥረት ፍስስ በሚልለት ቋንቋው ድርና ማግነት ሽምኖ በሚያቀርባቸው ትርክቶች፣ አስጥሞ ትንፋሽን ማስያዝ፣ ከፈለገም እንደ ሜዳ ላይወንዝ በዝግታ ሀሳቦቹን ማፍሰስ ያውቅበታል፡፡ በጠንካራ ብዕሩ የሚያቀርባቸው ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ሀገራዊ ሒሶች ድፍረቱን ብቻ አያሳዩም- አስተዋይነቱን ጭምር እንጂ፡፡ በምህረት የለሽ ብዕሩ ጥንቅቅ ያሉ ሀቆችን፤ የማይታበሉ እውነቶችን ስለሚያቀርብ፣ ሀቁ የሸነቆጣቸው፣ እውነቱ የለበለባቸው ለሚያመጡት ጦስ ግድ የለውም፡፡ ስንት ነፍስ እንዳለው ልጠይቀው ከጅሎኝም ያውቃል፡፡ ሆǛ
190 pages, Kindle Edition
Published March 7, 2025
Book details & editions
2 people want to read
About the author
Yismake Worku
13 books
41 followers
Follow
Follow
Ratings
&
Reviews
What do
you
think?
Rate this book
Write a Review
Friends
&
Following
Create a free account
to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
4.50
2 ratings
0 reviews
5 stars
1 (50%)
4 stars
1 (50%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Search review text
Filters
No one has reviewed this book yet.
Join the discussion
Add
a quote
Start
a discussion
Ask
a question
Can't find what you're looking for?
Get help and learn more about the design.
Help center