What do you think?


Ratings & Reviews
Friends & Following
Create a free account to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
Displaying 1 - 3 of 3 reviews
May 9, 2022
ስለ ቀ.ኃ.ሥ ከሚወራውና ከተፃፈው ብዙ ንግግሮችና የተለያዩ ፁሁፎች እርሳቸውን በቅርበት የሚያውቃቸውና፣ አብሯቸው የሰራ ሰው የፃፈውን ፅሁፍ በማንበቤ የተወሰነ ስለእርሳቸው ያለኝን አስተሳሰብ ቀይሮታል። ሌላ ተጨማሪ ስለ እርሳቸው የተፃፈ መፅሐፍት ሰዎች ይህን review የሚያነቡ ሰዎች ቢጠቁሙኝ Recommend ቢያደርጉኝ እወዳለው🙏
በእጅ ፅሁፍ ስለተፃፈ ይህንን ብዬ ልጨርስ :
"Hand writing words are living things. They have a pulse."❤
በእጅ ፅሁፍ ስለተፃፈ ይህንን ብዬ ልጨርስ :
"Hand writing words are living things. They have a pulse."❤
September 13, 2019
ቄሳር እና አብዮት የህይወት ዘመን ምርጥ መፅሀፍ ሊባል የሚችል ነው። መፅሀፉን ማንበብ የንግሱን ስርአት ከአምባደር ብርሀኑ ድንቄ ታሪክና እይታ አንፃር ለመረዳት ይጠቅማል። በዚህ አጋጣሚ አምባሳደር ልባዊ አድናቆቴ እንዲደርስዎ እፈልጋለሁ።
Read
August 4, 2020good
Displaying 1 - 3 of 3 reviews


