Jump to ratings and reviews
Rate this book

ባርቾ

Rate this book
የወጎችና የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ

256 pages, Paperback

First published July 1, 2015

17 people are currently reading
422 people want to read

About the author

ሕይወት እምሻው

4 books37 followers
ሕይወት እምሻው ላለፉት ዓመታት ‹‹ነቆራና ሌሎችም ወጎች ከሕይወት እምሻው ጋር›› በተሰኘ ተወዳጅ የፌስ ቡክ ገጽዋ ወቅታዊ የሚባሉ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችን ታስነብባለች፡፡ በዚህም የጉዞ ዘገባዎችን፣ ወጎችን፣ አጭር ልቦለዶች፣ ማህበራዊ አስተያየትና ሂሶችን ስትጽፍ ቆይታለች፡፡ የግል ምልከታዋን ከሚያንፀባርቁ ሥራዎች በተጨማሪ የፈጠራ ጽሑፎቿም ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በዚህ ገጽዋም ከሰባ ሺህ በላይ አንባቢዎችንም አፍርታለች፡፡

የነባርና አዳዲስ ጽሑፎቿ ስብስብ የሆነውን የመጀመሪያ መጽሐፏን ይዛ የመጣችው ሕይወት ኑሯችንን የምታይበት ልዩ የመታዘብ ተሰጥዖ እንዳላት ጽሑፎቿን የሚያጣጥሙ አንባቢዎቿ ሁሉ የሚስማሙበት ጉዳይ ነው፡፡

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
22 (45%)
4 stars
19 (39%)
3 stars
3 (6%)
2 stars
0 (0%)
1 star
4 (8%)
Displaying 1 - 6 of 6 reviews
Profile Image for Ribka Woldeyohannis.
2 reviews4 followers
May 15, 2021
This book is a collection of short stories, I know her works from social media and didn't hesitate to get her book. The story about her father's relatives sits with me forever, Hiwot is the best storyteller.
Profile Image for Leyu.
7 reviews
December 29, 2016
አጫጭር ታሪኮቹ በቀላሉ የሚነበቡና አስቂኝ፣ አዝናኝ ፣ አስተማሪም ናቸው:: ምንም እንክዋን የፀሐፊዋ facebook ገፅ ተከታታይ ብሆንም አንዳንድ አዳዲስ ታሪኮችን ጠብቄ ነበር፣ እንደጠበኩት ሳይሆን ታሪኮቹ በገፁ ላይ የማውቃቸው ሆነው ነው ያገኘሁት:: ታሪኮቹ እዲስ ባይሆኑም ሁሉም ተሰብስበው መገኘታቸው ለአንባቢ ተከታታይነት ያለው ስሜት እና የፀሐፊዋን ጠቅላላ አጻጻፍ ለመረዳት ያስችላል::

ሙሉውን ገፅ ላልተከታተሉ: አብዛኞቹ ጥሩ ታሪኮች እዚህ ላይ ስለሚገኙ ቢያነቡት ይመከራል::
This entire review has been hidden because of spoilers.
Displaying 1 - 6 of 6 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.