Jump to ratings and reviews
Rate this book

ግራጫ ቃጭሎች

Rate this book

454 pages, Paperback

First published January 1, 2005

77 people are currently reading
1578 people want to read

About the author

አዳም ረታ

13 books186 followers
አዳም ረታ በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። በትምህርት አለም - በጂኦግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪውን ደግሞ በውጭ ሀገር አግኝቷል። የሚፅፈው በአብዛኛው አጫጭር ልቦለዶችን ቢሆንም ግጥሞችንም ይፅፋል። በተለያዩ ጊዜያት ግጥሞቹ በተለያዩ መፅሔቶች ላይ ታትመዋል። ያልታተሙ ግጥሞችም አሉት።

‹ማሕሌት›፣ ‹አለንጋና ምስር›፣ ‹እቴሜቴ ሎሚ ሽታ›፣ ‹ከሰማይ የወረደ ፍርፍር›፣ ‹ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ›፣ ‹ሕማማትና በገና› የተሰኙ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ መጽሀፍትን በግሉ አሳትሟል፡፡

የአዳም የረዥም ልብወለድ ሥራ የሆኑት ‹ግራጫ ቃጭሎች› እና ‹መረቅ›ም በብዙ አንባቢዎች ዘንድ ተወዳጅ ናቸው፡፡

አዳም ረታ በአጻጻፍ ስልቱ ልዩ፣ በቋንቋ አጠቃቀሙ ማራኪ እና በሚያነሳቸው ሀሳቦች ምጡቅ ደራሲ እንደሆነ የስነ-ጽሑፍ ባለሙያዎችና የሥራዎቹ አንባቢዎች ይመሰክራሉ፡

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
116 (57%)
4 stars
41 (20%)
3 stars
24 (12%)
2 stars
9 (4%)
1 star
10 (5%)
Displaying 1 - 11 of 11 reviews
Profile Image for Jared Donis.
331 reviews58 followers
December 28, 2017
ምናልባትም ከ10 አመታት በፊት ግራጫ ቃጭሎችን ለማንበብ እድል አግኝቼ ሳልጠቀምበት ቀረሁ፡፡ አዳምን አላውቀውም ነበር፡፡ አሁን ግን ብዙ ስራዎቹን ጨምሮ ይህን ስራውን ሳነብብ እንዲህ አይነት በአማርኛችን አስማት የሚሰራ ደራሲ በአገራችን በመኖሩ እኮራለሁ፡፡ ስለ አንድ ግለሰብ ከ400 ገጾች በላይ ጽፎ ሳይሰለች የሚነበብ ደራሲ ገራሚ ነው፡፡ ወደ እነ መዝገቡ አለም ወስዶ መልሶኛል፡፡ እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለው፡፡ 5 ከዋክብት!
1 review
June 24, 2019
ግራጫ ቃጭሎች
This entire review has been hidden because of spoilers.
1 review
Want to read
October 25, 2019
gracha kachloch
This entire review has been hidden because of spoilers.
3 reviews1 follower
May 8, 2020
ሁልግዜም ባነበው የማይሰለቸኝ መዕሐፍ ነው ሶስት ጊዜ አንብቤዋለው መዘዝገበቡነን እንደ ጓደኛዬ ነው የማውቀው ደግሞ ስወደው ለኔ ካንበብኳቸው ሁሉ መጽሐፍ ሁሉ አንደኛ ነው
1 review
May 26, 2023
Yes
This entire review has been hidden because of spoilers.
4 reviews
December 12, 2016
I would have rated it 5 if the last 20 pages weren't wrote the way that they are. Disappointed.
Displaying 1 - 11 of 11 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.