Jump to ratings and reviews
Rate this book

የቄሳር እንባ

Rate this book
በቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ሰብእና እና ሕይወት የሚያጠነጥን ፖለቲካዊ/ታሪካዊ ልቦለድ ነው::

የታሪኩ ዋና ማጠንጠኛ የሆኑት ፕሬዝዳንት መንግስቱ እና ባለስልጣኖቻቸው (እያንዳንዳቸው ከነእውቀት እና ባሕሪያቸው በመጽሃፉ ቀርበዋል፡፡) ኢትዮጵያን የመሩበትን የጦር መንገድ፣ ሶማሊያን ድል የመቱበት ብርታት፣ የነበረውን የድርቅና የእርስ በእርስ ጦርነት ጊዜ ይዳስሳል::

ይህ መፅሐፍ የቀድሞውን መሪ ፖለቲካዊ ሥነልቦና፣ ቁመና እንዲሁም ፖለቲካዊ እሳቤያቸውን ይተነትናል፡፡

408 pages, Paperback

First published January 1, 2015

Loading...
Loading...

About the author

ሀብታሙ አለባቸው

6 books24 followers
የፖለቲካ ሳይንስ ሪሰርቸር ሆነው በዩኒቨርሲቲ መምህርነት እያገለግሉ ሲሆን ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ፖለቲካዊ ትንታኔዎችን በእንግሊዝኛ ቋንቋ በመጻፍና በተለያዩ ዓለማቀፍ መድረኮች ተሳትፎ በማድረግ ይታወቃሉ:: በተጨማሪም ተለያዩ የአፍሪካ አገራት የኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካን የተመለከቱ አካዳሚክ ጥናታዊ ሥራዎቻቸውን በማቅረብ ቆይተዋል፡፡

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
10 (43%)
4 stars
3 (13%)
3 stars
1 (4%)
2 stars
1 (4%)
1 star
8 (34%)
Displaying 1 of 1 review
Displaying 1 of 1 review