ntnl122 reviews19 followersFollowFollowAugust 4, 2020There is more into ሸንኮራ። Loved it! ከአንጓው ነው ወይስ ከመለልታው? በዚህ ረጅም ልብ ወለድ ውስጥ ብዙ አጫጭር ልብ ወለዶች አሉ። በነዚህ አጫጭር ልብ ወለዶች ውስጥ ደግሞ ብዙ ረጅም ልብ ወለዶች አሉ። የጥብሱ ታሪክ አንዱ ነው። የ'መሪጌታ ዘጠልሰሞ' ቅኔ (ከመጽሐፉ ውስጥ)፤-ኢተመኑ ሕዝብ ዘወለድክሙ በተድላእስመ ለማርያም ድንግል ዘወለደቶ ቀተላThis entire review has been hidden because of spoilers.local-books
Jared Donis331 reviews58 followersFollowFollowDecember 19, 2019ስለዚህ ሰው ምንም ማለት አልችልም! እንዴት እያጣጣምኩ እንዳነበብኩት! አዳም በደንብ ያውቀናል፡፡ የትውልዳችን መስታወት ነው ይህ ሰው! በስነ-ጽሁፍ ኖቤል መሸለም ይገባዋል ባይ ነኝ፡፡favorites
Kidist G17 reviews9 followersFollowFollowMay 30, 2021ለሶስተኛ ጊዜ ሳነበው አላዛር ናፍቆኝ ነው :በሰው ሀገር አዳም ብቻውን የተወዉ አላዛር :::አዳም ረታ ጨለምተኛ ነው ?This entire review has been hidden because of spoilers.ድጋሚ
Natnael Belay21 reviews1 followerFollowFollowNovember 12, 2021A master piece... the writer plays briliantly with emotions, psych and history... lots of trauma, messed up life and healing... It was a difficult Era I guess.