Jump to ratings and reviews
Rate this book

መልክአ ስብሐት

Rate this book
ሰላሳ ያህል ፀሐፊያን፣ ገጣሚያንና ሰዓሊያን ስለስብሐት ገብረእግዚአብሔር ያላቸውን የተለያየ አመለካከት በአንድ ላይ አጣምረው በዚህ መድበል አቅርበዋል።


አዳም ረታ ፣ ቴዎድሮስ ገብሬ ፣ አውግቸው ተረፈ ፣ ኃይለጊዮርስ ማሞ (ጲላጦስ) ፣ አልአዛር ኬ ፣ ሌሊሳ ግርማ ፣ እሸቴ አሰፋ (እሸቴ ከጃንሜዳ) ፣ ፀደይ ወንድሙ ፣ ከበደ ደበሌ ሮቢ ፣ እቱ ገረመው ፣ ቴዲ ማን ፣ አበባው መላኩ ፣ በቀለ መኮንን ፣ መሰፍን ኃ/ማርያም ፣ አስፋው ዳምጤ ፣ ነብይ መኮንን ፣ ታገል ሠይፉ ፣ ማእረጉ በዛብህ ፣ አብደላ እዝራ ፣ ኢዮብ ካሣ ፣ ሚካኤል ሽፈራሁ ፣ ፍፁም ውብሸት ፣ ጌታቸው ወርቁ ፣ ተሾመ ገብረሥላሴ ፣ እሸቱ ዱብ ፣ ተፈሪ አለሙ ፣ ዓለማየሁ ገላጋይ

278 pages, Paperback

First published July 13, 2013

45 people are currently reading
938 people want to read

About the author

ዓለማየሁ ገላጋይ

12 books89 followers
ፀሐፊ እና ሐያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ በ1960 ዓ.ም አራት ኪሎ አካባቢ ተወለደ፡፡ በዳግማዊ ምኒልክ 1ኛ ና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ስኩል ኦፍ ጆርናሊዝም ተምሮ ተመርቋል፡፡

ዓለማየሁ ገላጋይ በተለያዩ ጋዜጦች ላይ በሚያቀርባቸው መጣጥፎች እና ሂሶች ይታወቃል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ፤ “አጥቢያ” ፣ “ቅበላ” ፣ “የስብኃት ገ/እግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት” ፣ “ኢህአዴግን እከሳለሁ”፣ “የፍልስፍና አፅናፎት”፣ “መልክአ ስብሐት” ፣ “ኩርቢት” ፣ “የብርሃን ፈለጎች” እና "ወሪሳ" የተሰኙ መፅሃፎችን ለህትመት አብቅቷል::

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
20 (44%)
4 stars
8 (17%)
3 stars
11 (24%)
2 stars
3 (6%)
1 star
3 (6%)
Displaying 1 - 6 of 6 reviews
Profile Image for michael tamirat.
1 review
June 9, 2019
It is good book it is written by more than 20 authors How they feel about ስብሃት ገብረእግዚአብሔር.
1 review
Read
February 13, 2019
BOOK IS BETTER
This entire review has been hidden because of spoilers.
Displaying 1 - 6 of 6 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.