Jump to ratings and reviews
Rate this book

ዙቤይዳ

Rate this book
22 አጫጭር ታሪኮችን የያዘ ነው::

251 pages, Paperback

First published May 9, 2015

34 people are currently reading
902 people want to read

About the author

አሌክስ አብርሃም

4 books59 followers

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
82 (54%)
4 stars
38 (25%)
3 stars
15 (10%)
2 stars
10 (6%)
1 star
5 (3%)
Displaying 1 - 13 of 13 reviews
Profile Image for Jared Donis.
331 reviews58 followers
August 2, 2019
አሌክስ በጣም ጎበዝ ደራሲ ይወጣዋል፡፡ በዚህ ስብስብ ውስጥ ያሉት አብዛኞቹ ታሪኮች ግሩም ናቸው፡፡ በዚሁ ከቀጠለ ወደፊት ከአንጋፋዎቹ ደራሲዎች ተርታ መሰለፉ አይቀሬ ነው፡፡

ከዚያ ባሻገር ግን ሁሉም ታሪኮች ውስጥ በሚባል መልኩ የፖለቲካ ዲስኩር፣ ትችት እና ስብከት ይቀላቅላል፡፡ አንዳንዶቹ ምልከታዎቹና ሽንቆጣዎቹ ከንዴት፣ ከብሶት ወይም ከቁጭት የፈለቁ ስለሆነ ነው መሰል ያለቦታቸው ይገቡና ከታሪኩ ፍሰት አፈንግጠው ይወጡበታል፡፡ ገጸ ባሕርያቱ ሳይሆኑ እርሱ ራሱ እንደሚያወራ ያስታውቅበትና ታሪኩ ይደበዝዛል፡፡ ይህን አይነት ልማድ መቀነስ አለበት፡፡

በተጨማሪም አሌክስ ሲጽፍ ስለ አማርኛ ፊደላት አጠቃቀም ብዙም የተጨነቀ አይመስልም፡፡ ይህ የእርሱ ብቻ ሳይሆን የብዙ አዳዲስ ደራሲዎች ድክመት ነው፡፡ ነገር ግን እንደ አንድ ደራሲ ስለሞክሼና ዲቃላ ፊደላት አጠቃቀም እየተጠነቀቀ ቢጽፍ እኛንም ቢያስተምረን ጥሩ ነበር፡፡

በመጨረሻም በዚህ ድርሳን ሊካተቱ የማይገቡ፣ ለመጽሐፍ የማይመጥኑ አንዳንድ ተራ ታሪኮችን አንብቤ ከፍቶኛል፡፡ እዚያው ፌስቡክ ላይ እንደለጠፈ ቢተዋቸው ጥሩ ነበር፡፡

እነዚህን ነገሮች ቢያርም የበለጠ የተዋጣለት ደራሲ ይሆናል፡፡ ጅማሬው ግን አስደናቂ ነው፡፡ ግን አሁን የት ጠፋ?
1 review
August 19, 2018
ዙቤይዳ
This entire review has been hidden because of spoilers.
1 review
June 12, 2023
Alex .....hmmmm you are just
amazing
1 review
January 14, 2025
Yemigerm tarikoch yalut book new
This entire review has been hidden because of spoilers.
1 review
Currently reading
October 7, 2016
its delicious
This entire review has been hidden because of spoilers.
Displaying 1 - 13 of 13 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.