Frey7 reviews6 followersFollowFollowApril 26, 2017እኛ ኮ ለዘመን :ክንፎቹ አይደለንም :ሰንኮፍ ነን ለገላዉ:በታደሰ ቁጥር የምንቀረ ከኋላዉ::የአስተሳሰባችንን ወደኋላ መቅረት ሊነግረን ፈልጎ የሆን?ለማንኛውም እንዲያነቡት እመክራለሁ::
Tesfaye Hunde2 reviewsFollowFollowReadJuly 12, 2023ስብስብ ግጥሞች በዕውቀቱ ስዩምThis entire review has been hidden because of spoilers.
Dawit Mengistu5 reviewsFollowFollowJune 23, 2026ክብር መንፈሴ ሆይአንተው ሕግ አርቃቂአንተው ፍርድ አጽዳቂየወኀኒ ባለቤትየወኀኒው ጠባቂደካማው ሰለባህበሃይልህ ስር ታስሮያመልጥ ይኾን ሰብሮይበቀለኝ ዞሮምን ያስብ ያቅድምን ይክብ ምን ይንድ?ብለህ በማውጠንጠን ዕረፍት ከምታጣምርኮኛህን ፈተህ አንተው ነጻ ውጣ።