Jump to ratings and reviews
Rate this book

አልወለድም

Rate this book
ማንንም ሰው ከእናቱ ማሕጸን ጀምሮ ምኞትና ጥንቃቄ ሊለየው እንደማይገባ የሚያትት ሲሆን በመታየት ላይ ያለው እውነታ ግን አዳጋች የሆነና የሰው ዘር በድህነት ተወልዶ፣ አድጎ እና ኑሮው በድህነት እንደሚያልፍ ያሳያል። እንዲህ ያለው ሁኔታ አግባብ አለመሆኑንም ይሞግታል።

Paperback

First published January 1, 1963

191 people are currently reading
2993 people want to read

About the author

አቤ ጉበኛ

2 books117 followers
አቤ ጉበኛ የመጀመሪያ ሥራቸው በማስታወቂያ ሚኒስቴር ሲሆን ቀጥሎም በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተቀጥረው በመንግሥት ሥራ ለስድስት ዓመታት ያህል ካገለገሉ በኋላ ሕይወታቸውን በአብዛኛው የገፉት በደራሲነት ነው።

አቤ ጉበኛ አጫጭር እና እረጃጅም ልቦለዶችን፣ ተውኔቶችን፣ ግጥሞችን እና ወጎችን ይጽፉ የነበረ ሲሆን ጭብጦቹም እንደ ጭቆና፣ ሙስና፣ መሀይምነት እና ማህበራዊ ኑሮ ላይ ያተኮሩ ነበር:: በመሆኑም በግዜው ከነበሩት ባለስልጣናት ጋር ተቃውሞም ፈጥሮባቸው እስከ እስር ደረጃ ደርሰው ነበር::

ደራሲ አቤ ወደ 20 መጸሃፎችን ያሳተሙ ሲሆን የ1966 “አልወለድም” በቀዳሚነት የሚጠቀስ ስራቸው ነበር:: “አንድ ለናቱ” የሚባለው ታሪካዊ ልቦለድ ስራቸው ደሞ በቴዎድሮስ ዙሪያ ሆኖ የዘመነ መሣፍንትንም የእርስ በእርስ ውጊያ የሚያሳይ በጥናት ላይ የተደገፈ ታላቅ ጽሁፍ ነው::

ደራሲ አቤ በወቅቱ የሰዓት እላፊ በነበረበት ወቅት በሌሊት ሲንቀሳቀሱ በጥይት ተመተው ጥር 30 ቀን 1972 ዓ.ም. ህይወታቸው እንዳለፈ ይነገራል::

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
146 (47%)
4 stars
61 (19%)
3 stars
40 (12%)
2 stars
23 (7%)
1 star
39 (12%)
Displaying 1 - 21 of 21 reviews
Profile Image for ntnl.
122 reviews19 followers
September 19, 2020
አልወለድም - የሚያምር አርዕስት ቢሆንም መጽሐፉን ግን አይገልጽም .. .. በመጀምሪያዎቹ ሀምሳ ገጾች ውስጥ 'አልወለድም' ተጠናቆ ሌላ መጽሐፍ ይጀምራል። የተቀረውን የመጽሐፉ ክፍል 'እንኳን ተወለድክ' እንድንለው የሚደረግ ጥረት ነው። በተጨማሪም ዋናው ገጸ ባህሪን ፍጹማዊ አድርጎ ለመቅረጽ ቢሞከርም - ፍጹም ከዚያ የራቀ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ይህም በልቦለድ ውስጥ እንኳን 'ideal' የሆነ ሰብዓዊ ፍጡር መቅረጽ ቀላል አለመሆኑን ያሳያል። በዚህች አጭር መጽሐፍ ውስጥ ገጾቹ ወደ ፊት ሲሄዱ ከትረካው ወጥቶ ወደ ስብከት ወይም ደረቅ መልእክት ወደ ማስተላለፍ እንደመጣ ተሰምቶኛል.. ይሄም ስነጽሑፍ ከመሆን ይልቅ ወደ ፍልስፍና ያስጠጋዋል። በዚህች አጭር መጽሐፍ ውስጥ ጠንካራ ሃሳቦች እንደተመላለሱባት ግን እሙን ነው።
This entire review has been hidden because of spoilers.
Profile Image for Mussie Teshome.
4 reviews2 followers
July 2, 2025
Expected more. The main character is Universalist by religion, disguised as a savior from the mad world of oppression. All the character offers is Utopian world view with shallow suggestions for complicated problems. Once you grab the general idea what the book is trying to offer, it becomes boring though it's not a long read.
Profile Image for Addisalem Mitiku.
4 reviews1 follower
Read
June 12, 2019
The author goes very ahead of time. The book should be read especially this time.
1 review
May 7, 2020
I do not know how to use this or how to read books her
This entire review has been hidden because of spoilers.
Profile Image for Samia.
20 reviews
June 21, 2020
One of the best works in my opinion. A book that has a meaning on every era and generation.
1 review
Read
February 17, 2021
2
This entire review has been hidden because of spoilers.
Profile Image for Abraham.
5 reviews1 follower
February 13, 2016
A book which was a head of its time. A brilliant character: who bore human suffering from his mother's womb; who sought and defended the truth; who preached love; who was sickened by unnecessary human suffering; who understood the shared humanity of human beings; who loved his people and wanted nothing more than living among them; who lived a life of integrity which ultimately cost him his life. Highly recommend it!
Displaying 1 - 21 of 21 reviews