ntnl122 reviews19 followersFollowFollowSeptember 5, 2020አምስት ስድስት ሰባት የወሎ የ66ቱ ረሃብ ጊዜ የነበረውን አሰቃቂ ሁኔታ በስብሐት አስደናቂ የትረካ ችሎታ(እንኳን የሰዎች፣ በከብቶች ሞት ህመም እስኪሰማን) ታግዞ በሚማርክ ለዛ የሰፈረበት የስነ ጽሑፍ መዝገብ ነው።"ሰይጣን ማለት ጎተራ ነው። ስልቻ ነው። የማይሞላ ጉድ ነው። ሰይጣን ማለት ሆድ ነው።"ሌሎቹም ታሪኮች አጫጭርና በጣም ደስ የሚሉ ናቸው። በአምስት ስድስት ሰባት አዝነውና ተክዘው ብቻ አይቀሩም.. ሌሎች ፈገግ የሚያረጉ አጫጭር ጽሁፎችንም አካቷል። 'እኔ ደጀኔ' አንዱ ነው። "አጋፋሪ ደጀኔ ስልብ ናቸው..."This entire review has been hidden because of spoilers.local-books
Ashenafi Gabre1 review1 followerFollowFollowReadJune 1, 2016የመፅሀፉ አድናቂ ነኝ ላንብብ፧This entire review has been hidden because of spoilers.