ntnl122 reviews19 followersFollowFollowSeptember 19, 2020የስብሐት የመተረክ ችሎታ ለጥያቄ ሚቀርብ አይደለም። በብዙ መጽሐፍት፣ ግጥሞችና ሙዚቃዎች ውስጥ ስለ ውቤ በርሃ ገድል ብንሰማም.. አጥንት እና ደም ያለው ታሪክ ግን የስብሐት 'ሌቱም አይነጋልኝ' ብቻ ይመስለኛል። የክንፈ ታሪኮች ከግሪክ ተረቶች አይተናነሱም።ታሪክ የመተረክ ችሎታው ምናልባት ስብሐት የታሪክ መምህር ቢሆን ብዬ እንዳስብ አስገድዶኛል.. ቢያንስ ተጨማሪ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያን ታሪክ እንደ ልደት ቀናቸው የሚያስታውሱ.. ታሪክ እና ሀገር ወዳድ አርበኞች ይኖሩን ነበር። This entire review has been hidden because of spoilers.local-books