Jump to ratings and reviews
Rate this book

መጽሐፈ ትዝታ - ዘአለቃ ለማ ኃይሉ ወልደ ታሪክ

Rate this book
ከአፄ ዮሐንስ ግዜ ጀምሮ የነበረውን የኢትዮጵያ የቤተክርስትያን ሊቃውንት ታሪክ በሊቁ አለቃ ለማ አንደበት ይተርካል። የእነ አቡነ አሮን የፃድቃን ህይወት፣ የእነ አፄ ዮሃንስ ሀይማኖታዊ ቀናይነት፣ የዐፄ ቴዎድሮስ የዜማ ፍቅር እንዲሁም የኢትዮጵያን ታላቅነት ሚስጥር መሰረት የሆኑትን ሊቃውንት ታሪክ ይገልፃል::

በዚህ መጽሐፍ ባለትዝታው አለቃ ለማ ከሚያወጉን አያሌ ቁም ነገሮች መሐል ለማመን የሚያስቸግሩና ተዓምር የሚመስሉ ጉዳዮች አሉ፡፡ የታሪክ ወይም የሶሲዎሎጅ ወይም የስነ ቃል አጥኝዎች ቢነግሩን የማንቀበላቸው፡፡ ራሳቸው ባለቤቱ በራሳቸው አተራረክ ዘይቤ በቀጥታ ስለነገሩን ግን ተደመንም ቢሆን አምነን እንቀበላቸዋለን፡፡ ጠርጣሪ ልቦና ያለንም ብንሆን እንኳ ቢያንስ ሙግት አንገጥምም፡፡

መጽሐፈ ትዝታ አንድ የእውቀት አባት የሆኑ አዛውንት የወጡና የወረዱበትን፣ያዩትንና የሰሙትን፣በቅርብ የሚያውቁትንና የኖሩበትን ሕይወት እንደጨዋታ የሚተርኩበት መጽሐፍ ነው፤ ድምፅና ምስል ያለው መጽሐፍ፡፡

276 pages, Paperback

First published January 1, 1966

10 people are currently reading
426 people want to read

About the author

መንግስቱ ለማ

4 books34 followers
መንግስቱ ለማ "የግጥም ጉባኤ" 1950፥ "ያባቶች ጨዋታ" 1953፥ "ባሻ አሸብር ባሜሪካ 1967" በተሰኙት የሥነ ግጥም ሥራዎቻቸው ለአማርኛ ሥነ ጽሑፍ አዳዲስ የግጥም ስልትና ዘይቤ የመሰረቱ፥ "ያላቻ ጋብቻ" 1956 እና "ጠልፎ በኪሴ" 1961 በተሰኙት ተውኔቶቻቸው ደግሞ "ለኢትዮዽያ ኮሜዲ ቴአትር በር ከፋች" "ኮሜዲያችን ዘመናዊ መልክ እንዲጎናፀፍ ያደረጉ የመጀመሪያው ኢትዮዽያዊ" የሚል ልዩ አክብሮት ያገኙ የሥነ ፅሑፍ ሰው ናቸው።

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
19 (61%)
4 stars
5 (16%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
1 (3%)
1 star
6 (19%)
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
1 review
October 9, 2021
i have been looking for this book for a while i have seen its review on TV and it's an interesting book to read
This entire review has been hidden because of spoilers.
Displaying 1 - 2 of 2 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.