What do you think?

ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት
Paperback
About the author
ዓለማየሁ ገላጋይ
12 books91 followersፀሐፊ እና ሐያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ በ1960 ዓ.ም አራት ኪሎ አካባቢ ተወለደ፡፡ በዳግማዊ ምኒልክ 1ኛ ና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ስኩል ኦፍ ጆርናሊዝም ተምሮ ተመርቋል፡፡
ዓለማየሁ ገላጋይ በተለያዩ ጋዜጦች ላይ በሚያቀርባቸው መጣጥፎች እና ሂሶች ይታወቃል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ፤ “አጥቢያ” ፣ “ቅበላ” ፣ “የስብኃት ገ/እግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት” ፣ “ኢህአዴግን እከሳለሁ”፣ “የፍልስፍና አፅናፎት”፣ “መልክአ ስብሐት” ፣ “ኩርቢት” ፣ “የብርሃን ፈለጎች” እና "ወሪሳ" የተሰኙ መፅሃፎችን ለህትመት አብቅቷል::

Ratings & Reviews
Friends & Following
Create a free account to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
No one has reviewed this book yet.