Jump to ratings and reviews
Rate this book

ሰባተኛው መልአክ

Rate this book

Paperback

First published January 1, 1999

48 people are currently reading
899 people want to read

About the author

ደራሲ ስብሐት የአንድ የአጭር ልቦለዶች ስብስብና የሦስት መካከለኛ ልቦለዶች "አምስት ስድስት ሰባት"፣"ሌቱም አይነጋልኝ"፣"ትኩሳት"፣ "ሰባተኛው መልአክ" ደራሲ ብቻ ሳይሆን ከ30 ለበለጡ ዓመታት ጋዜጠኛም ነበር ።

ጋዜጠኛው ስብሐት በ"አዲስ ዘመን" ጋዜጣ፣ "ሄራልድ" ጋዜጣ፣ "መነን" መጽሔት ፣ "Addis Reporter" ጋዜጣ፣ "የካቲት" መጽሔት፣ "ቁምነገር" መጽሔት፣ "ለዛ" መጽሔት፣ "አዲስ አድማስ" ጋዜጣ፣ "ሮዝ" መጽሔት ላይ ከአምደኛነት እስከ ዋና አዘጋጅነት መስራት ብቻ ሳይሆን በሚከተለው የአጻጻፍ ስልት የራሱን አንባቢያን መፍጠር ችሏል።

ስብሐት በተለይም ተፈጥሯዊነት ከሚጎላበት የአፃፃፍ ስልቱና ሕይወቱንም እንደሚጽፈው ለማኖር በሚያደርገው አኗኗር ደጋፊና ነቃፊ የፈጠረ አወዛጋቢ ሰው ነው። ይሁንና ስብሐት ገ/እግዚአብሄር ማንም ይደግፈውና ይንቀፈው ለማንም ይጣምና ይምረር የራሱን የሕይወት መንገድ አስምሮ በዚያ ላይ ሲጓዝ የነበረ ደራሲና ጋዜጠኛ ነው።

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
50 (52%)
4 stars
16 (16%)
3 stars
14 (14%)
2 stars
10 (10%)
1 star
5 (5%)
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
Displaying 1 - 2 of 2 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.