Jump to ratings and reviews
Rate this book

ሐተታ ዘርዐ ያዕቆብ ወሐተታ ወልደ ሕይወት

Rate this book
ከ400 ዓመታት በፊት የኖሩት ኢትዮጵያውያን ፈላስፎች የአክሱሙ ተወላጅ ዘርዐ ያዕቆብ (ወርቄ) እና ደቀ መዝሙሩ የጎንደር እንፍራንዝ ተወላጁ ወልደ ህይወት (ምትኩ) በግዕዝ ቋንቋ የፃፏቸውን ፍልስፍናዊ ሃተታዎች፤ ከግዕዝ ወደ አማርኛ ተተርጉመው የቀረቡበት መጽሐፍ ነው፡፡

የፈላስፋው ዘርዐ ያዕቆብ ሀተታ ብዙ ጥያቄዎችን በማንሳት የፈጣሪን ህልውና የመረመረ ፍልስፍና ነው፡፡ ዘርዐ ያዕቆብ፤ የቅዱሳት መፃህፍትን ትምህርት ትክክል መሆን አለመሆን በተመለከተ ዝርዝር ጥናት ማድረጉንና የተለያዩ ሃይማኖቶችን የመዘነ ምርምር ማድረጉም ይታወቃል::

111 pages, Paperback

First published April 1, 2015

3 people are currently reading
142 people want to read

About the author

ዘርዐ ያዕቆብ

1 book4 followers

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
10 (58%)
4 stars
5 (29%)
3 stars
1 (5%)
2 stars
0 (0%)
1 star
1 (5%)
No one has reviewed this book yet.

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.