ntnl122 reviews19 followersFollowFollowJune 24, 2020ገብረሕይወት ንጉሱና ሕዝቡን (ሀገሩን) የመምከር ድፍረቱ እና አቅሙ እንደነበረው ይሄ መጽሐፍ ማስረጃ ነው። በሚያነሳው ሀሳብ ውስጥ ከባህል፣ ከሀይማኖት እና ከልማድ ስርዓት ነጻ ሆኖ ለመጻፍ የሚያረገው ጥረት በግልጽ ይንጸባረቃል። 'መች ተወለደ ሳይሆን መች አወቀ' ይሉሃል ይሄ ነው።This entire review has been hidden because of spoilers.local-books non-fiction