Jump to ratings and reviews
Rate this book

ፍካሬ ኢትዮጵያ

Rate this book
የ12ቱ ኮከቦች ሐተታ በ1,200 ስመጥሮች ዝርዝርና በበርካታ ሀገራዊ ምሳሌዎች ታግዞ የቀረበበት ሲሆን፣ ትውፊትን በማኄስ ምርመራ የዐውደ ነገሥት ተወዳሽ እና ተወቃሽ ጐኖችን ይፈትሻል፡፡

መጽሃፉ ልቦለድን በአስትሮሎጂ ማእቀፍ ውስጥ በመተርጐም ሙከራ፣ የ“ፍቅር እስከ መቃብር” የረጅም ልቦለድ መጽሃፍን ገፀ-ባህርያት ኮከብ እና ውክልና የሚቃኝ ሲሆን፣ የታዋቂ ሰዎችን ጉልህ ስብእና በልደት ሰንጠረዥ አማካይነት ተተንትኗል። የኢትዮጵያንና የአስትሮሎጂን፣ የቃላትንና የከዋከብትን፣ የጨረቃንና የሥነ ተዋልዶን ልዩ ተዛምዶም ይዳስሳል፡፡

404 pages, Paperback

First published October 6, 2014

27 people are currently reading
640 people want to read

About the author

አብነት ስሜ

4 books37 followers
አብነት ስሜ፣ በሙያው የሥነልሳን ሌክቸረር ሲሆን በአሁኑ ወቅት የፒኤችዲ ዲዘርቴሽኑን በመጻፍ ላይ ይገኛል።

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
25 (52%)
4 stars
12 (25%)
3 stars
5 (10%)
2 stars
2 (4%)
1 star
4 (8%)
Displaying 1 - 5 of 5 reviews
1 review
Want to read
January 12, 2021
👏👏👏
This entire review has been hidden because of spoilers.
Displaying 1 - 5 of 5 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.