Home
My Books
Browse ▾
Recommendations
Choice Awards
Genres
Giveaways
New Releases
Lists
Explore
News & Interviews
Loading...
Community ▾
Groups
Quotes
Ask the Author
People
Sign in
Join
Jump to ratings and reviews
Want to Read
Buy on Amazon
Rate this book
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግስት
ዘውዴ ረታ
4.38
8 ratings
0 reviews
Want to Read
Buy on Amazon
Rate this book
ኢትዮጵያን ለአርባ አምስት ዓመታት ያህል በንጉሠ ነገሥትነት ሲያስተዳድሯት የኖሩት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጀመሪያዎቹን የሃያ አምስት ዓመታት የመንግሥታቸውን አመራር ታሪክ ይህ መጽሐፍ ተንንትኖ አቅርቧል፡፡
በዚህ በሃያ አምስት ዓመታት ዘመነ መንግሥት ውስጥ
1ኛ . የፋሽስት ጣሊያን ወረራ አመጣጥ
2ኛ. የኢትዮጵያን ነጻነት ለማዳን ንጉሠ ነገሥቱ በዤኔቭ የመንግሥታት ማህበር ሸንጎ ላይ ያደረጉት ሙግትና በመጨረሻም ሊግ ኦፍ ኔሽን ያደረገው አሳዛኝ ውሳኔ
3ኛ. ሙሶሊኒ ከሂትለር ጋር ተሰልፎ የአውሮፓን መንግሥት በጦር ሲወጋ ፣ እንግሊዞች የኢትዮጵያን ነፃነት ለማስመለስ አገራችንን ከያዙ በኋላ የጫኑብን የሞግዚት አስተዳደር እንዴት እንደነበረ
4ኛ. ነፃነታችን ከፋሽስት እጅ ከተመለሰ በኋላ ከእንግሊዞች የሞግዚት አስተዳደር ለመላቀቅ ምን ያህል ድካም እደጠየቀ
5ኛ. ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በምሥጡር ወደ ስዌዝ ካናል ተጉዘው ከአሜሪካው መሪ ከፕሬዚዳንት ሩዝቬልት ጋር ያደረጉት ንግግር 6ኛ. የኢትዮጵያ ከእንግሊዞች የሞግዚት አስተዳደር ከተላቀቀች በኋላ በአገር ውስጥ የሁለት ሰዎች (መኮንን ሀብተወልድና ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ) የሥልጣን አነሳስና ትብብር ንጉሠ ነገሥቱን ምን ያህል እንደአሳሰባቸው
7ኛ. ከእነዚህ ከሁለቱ ሰዎች መካከል የሥልጣን ኃይላቸው አስጊ ሆኖ የተገመተውን ፣ ጸሐፊ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስን በሽረት ከካቢኒያቸው ለማራቅ ንጉሠ ነገሥቱ የወሰዱት እርምጃ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በዝርዝር ስለተገለጸ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህንን እውነተኛ ታሪክ አንብቦ ለመረዳት ይችላል፡፡
ዘውዴ ረታ - See more at: http://zewderetta.com
Paperback
Book details & editions
8 people are currently reading
128 people want to read
About the author
ዘውዴ ረታ
3 books
11 followers
Follow
Follow
አምባሳደር ዘውዴ ረታ በአዲስ አበባ ነሐሴ 7 ቀን 1927 ዓ.ም. ልዩ ስሙ ኦርማ ጋራዥ አካባቢ ተወለዱ:: ትምህርታቸውን በሊሴ ገብረማርያም ለ12 ዓመታት ከተማሩ በኋላ ወደፈረንሳይ ሀገር በመሄድ ተምረው በጋዜጠኝነት በዲፕሎማ ተመርቀዋል:: ወደሃገር ከተመለሱም በኋላ በተለያየ የጋዜጠኝነትና በዲፕሎማትነት ሙያ አገልግለዋል:: በግዜውም የወሬ ምንጭ የሚባል የዜና አገልግሎት መስርተው ከዋና ዳይሬክተርነት እስከ ረዳት ሚኒስትርነት ደረጃ ያገለገሉ ሲሆን በፈረንሳይ የአምባሳደር ምክትል፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ሚኒስትር፣ በሮም የንጉሠ ነገስቱ አምባሳደር እና በቱኒዚያ አምባሳደር ሆነው መስራታቸው ተጠቃሽ ነው:: በደርግ የስልጣን ዘመንም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውስጥ የዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ መስሪያ ቤት የመንግስታት ግንኙነትና የፖለቲካ ኃላፊ በመሆን ለረጅም አመታት አገልግለዋል::
አምባሳደር ዘውዴ ጡረታ ከወጡም በኋላ በታሪክ ተመራማሪነት እና በጸሐፊነት ታዋቂነትን ያተረፉ ሲሆኑ ያሳተሟቸው መጻህፍት፦”የኤርትራ ጉዳይ በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት”፣ “ተፈሪ መኮንን ረዥሙ የሥልጣን ጉዞ” እና “የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት ታሪክ” ናቸው::
አምባሳደር ዘውዴ ለሥራ ጉዳይ በሄዱበት ለንደን ከተማ ድንገት በመታመማቸው በለንደን ቅድስት ማርያም ሆስፒታል ከፍተኛ የሕክምና ክትትል ሲደረግላቸው ቆይተው ፣ በ80 ዓመታቸው ያረፉት መስከረም 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ነበር፡፡
Ratings
&
Reviews
What do
you
think?
Rate this book
Write a Review
Friends
&
Following
Create a free account
to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
4.38
8 ratings
0 reviews
5 stars
5 (62%)
4 stars
1 (12%)
3 stars
2 (25%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Search review text
Filters
No one has reviewed this book yet.
Join the discussion
Add
a quote
Start
a discussion
1
question
Can't find what you're looking for?
Get help and learn more about the design.
Help center