Amanuel Fekadu5 reviewsFollowFollowMay 17, 2020ተልሚድይስማዕከ ወርቁ አሁንም እነዚህን ልብ አንጠልጣይ መሳጭ ታሪኮቹን ለአንባብያን ማቅረቡን ተክኖበታል። የሚያነሳቸው ሀሳቦች ፣ የሚፈጥራቸው አዳዲስ እይታዎች እኔን ሁሌም ያስደምሙኛል።