Blue Baha1 reviewFollowFollowFebruary 15, 2022የጃፓን እና የኢትዮጵያ ባሕሪ በጣም ተቀራራቢነት አለው። የኢትዮጵያ ፊደል ወደ ሕንድ ሄዶ፥ ቀጥሎ ጃፓን ገብቷል። እንደኛ ሀ ሁ ሂ እያሉ ይቆጥራሉ። እጅ በመንሳት፥ በእምነት ጥንካሬ፥ በአንድ ጭብጦ ሩዝ ለሳምንት አገራቸውን ከጠላት በመከላከል እንመሳሰላለን። የአቶ ከበደ ሚክያኤል "ጃፓን እንደምን ሰለጠነች"ን ደጋግሜ አንብቤዋለሁ። የሚደነቅ ጽሁን!
Daveaba10 reviews2 followersFollowFollowSeptember 28, 2019የክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል፤ ቁልጭ ባለ ማራኪ ብዕራቸው ስለ ጃፓን ስልጣኔ ይተርኩልናል። የታሪክ ፍሰቱ ወጥ ሲሆን አፃፃፋቸው እና የቃላት አመራረጣቸው ከግማሽ ክ/ዘመን በፊት የነበረውን የሚያሳይ ነው።