Jump to ratings and reviews
Rate this book

የማለዳ ድባብ

Rate this book
የማለዳ ድባብ የግጥም መድብል ሲሆን ገጣሚው በመግቢያው እንዳስነበበው ከሆነ ለዚህ መድብል መወለድ መሠረት የሆኑት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያስነበባቸው ግጥሞቹ እና ማስታወሻው ላይ የሰፈሩ ግጥሞች ናቸው::

100 pages, Paperback

First published July 1, 2017

Loading...
Loading...

About the author

Bewketu Seyoum

9 books21 followers
English language profile of Ethiopian poet በዕውቀቱ ስዩም.

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
26 (52%)
4 stars
17 (34%)
3 stars
5 (10%)
2 stars
2 (4%)
1 star
0 (0%)
Displaying 1 - 3 of 3 reviews
Profile Image for Jared Donis.
334 reviews58 followers
October 2, 2025
ከዕውቀቱ ስራዎች መካከል የዚህ ስብስብ ድባብ ጨለምተኛ ይመስለኛል። ደራሲው ከታዘባቸው ጉዳዮች በተጨማሪም በግል ህይወቱ ላይ ያረፉ ጥልቅ አሻራዎችን ያስዳሰሰበት ስራ ነው ብዬ ገምታለሁ። ከቀደምት ድርሰቶቹ ይልቅ ቀረብ ባለ መልኩ ራሱን ገልጦ ያሳየበት እንደሆነም ይሰማኛል። በዕውቀቱን ማንበብ መታደል ነው።
Displaying 1 - 3 of 3 reviews