Home
My Books
Browse ▾
Recommendations
Choice Awards
Genres
Giveaways
New Releases
Lists
Explore
News & Interviews
Loading...
Community ▾
Groups
Quotes
Ask the Author
People
Sign in
Join
Jump to ratings and reviews
Want to Read
Buy on Amazon
Rate this book
ነጻነትን ፍለጋ...: የኤርትራዊው ስደተኛ ማስታወሻ
Zekarias Kebraeb
,
Marianne Moesle
0.00
0 ratings
0 reviews
Want to Read
Buy on Amazon
Rate this book
የኤርትራ ወጣቶች የራሳቸው ዘላቂ ተስፋ፣ ራዕይና የሕይወት ግብ የላቸውም፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በግዴታ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ነው የሚያጠናቅቁት። ሳዋ በተባለው የወታደር ማሰልጠኛ ማእከል ሁለንተናዊ ሰብኣዊ መብታቸው ይጣሳል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ በወቅቱ የ 17 ዓመት ታዳጊ የነበረው ዘካርያስ ክብረኣብ ከዚህ የግዴታ ውትድርና ለማምለጥና ነጻነቱን ለመቀዳጀት የነበረው ብቸኛ አማራጭ ወደ አውሮፓ አህጉር መሰደድ ነበር። ቢሆንም በአፍላ አእምሮው አስቀድሞ በኤርትራ ርእሰ መዲና አስመራ ሳለ እንዳሰበው የስደት ጉዞው አልጋ ባልጋ አልነበረም። ወደ አውሮፓ አህጉር ለመድረስ ለወራት ያህል በቃላት ለመግለፅ የሚከብዱ ስቃዮችን፣መከራዎችንና ሰቆቃዎችን ተቋቁሞ ማለፍ ነበረበት። ታዳጊው ዘካሪያስ በዚህ መከረኛ ጉዞው በሰሀራ በረሃ በብርቱ ውኃ ጥም የተነሳ ከሞት አፋፍ ደርሶ ለጥቂት በተዓምር ተርፏል፡፡በሜዲቴራንያን ባሕር ጉዞውም በረሃብ፣በብርቱ ንፋስና ዝናብ እንዲሁም በኃይለኛ የማዕበል ወጀብ ከሞት ጋ ግብግብ ገጥሞ ሕይወቱ ለጥቂት ተርፋለች። አውሮፓ ከገባም በኋላ ካሰበውና ካለመው በተቃራኒ በጣልያን አገር ሚላን ከተማ ውስጥ አሰቃቂ የጎዳና ሕይወትን ለመምራት ተገደደ። በጀርመን አገር በስደት የተነሳ እስራትንና የወኅኒ ሕይወትን ተጋፍጧል፡፡ ከእስራቱ በኋላም ወደ ትውልድ ሃገሩ እንዲመለስ ተወሰነበት፡፡ ይህንን ሁሉ ፈተና አሸንፎ ያለመውን ነጻነት ለመቀዳጀትና የጥገኝነት ጥያቄው ተቀባይነት አግኝቶ የተሻለ ሕይወትን ለመምራት ለበርካታ ዓመታት በስዊዘርላንድና በጀርመን በሚገኙ በርካታ የስደተኛ መጠለያ ማዕከላትና ጣቢያዎች ብዙ መታገልና ሕይወትን የሚያስከፍሉ ፈታኝ መሰናክሎችን ማለፍ ነበረበት።ይህ የዓመታት የጉዞ ማስታወሻው ከትውልድ ከተማው አስመራ አንስቶ ያለመውን ተፈጥሯዊ ነጻነቱን እስኪቀዳጅ ድረስ ያደረገውን መልከ ብዙ የሕይወት ፍልሚያና የስደት ጉዞ ያሳያል፡፡
209 pages, Paperback
Published July 16, 2017
Book details & editions
5 people want to read
About the author
Zekarias Kebraeb
5 books
2 followers
Follow
Follow
Ratings
&
Reviews
What do
you
think?
Rate this book
Write a Review
Friends
&
Following
Create a free account
to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
0.00
0 ratings
0 reviews
5 stars
0 (0%)
4 stars
0 (0%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Search review text
Filters
No one has reviewed this book yet.
Join the discussion
Add
a quote
Start
a discussion
Ask
a question
Can't find what you're looking for?
Get help and learn more about the design.
Help center