Jump to ratings and reviews
Rate this book

ከጉሬዛም ማርያም እስከ አዲስ አበባ: የሕይወት ጉዞ እና ትዝታዬ

Rate this book

489 pages, Paperback

First published January 1, 2015

4 people are currently reading
37 people want to read

About the author

ሽብሩ ተድላ

3 books11 followers
ስለ ውልደታቸው ሲናገሩ " እኔ የተወለድኩት ደርቡ ላይ (ዕቃ ቤት) የቤተክርስቲያን አልባሳት ቁሳቁስ ከሚቀመጥበት ውስጥ፣ ማክሰኞ ሌሊት ጥር 7ቀን 1932 ዓ.ም. ነበር፡፡" የሚሉት ፕ/ር ሽብሩ ተድላ ልክ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) "ስም የለኝም በቤቴ: እንድትል፤ በእናታቸው «አቻምየለህ»፣ በአያታቸው (በእናታቸው አባት) «ወዳጄ»፣ በአባታቸው በኩል በሚዛመዷቸው ዘመዶች «ደግ-ዋለ» ተብለው እንደሚጠሩ በመጽሀፋቸው ያወጋሉ:: መጠሪያ ስማቸውን ያገኙት የቅድመ አያታቸው የካሳ ጐዳና አገልጋይ (በወቅቱ ከፋኖ ተሸሽገው የነበሩ) የተወለዱበትን ጊዜ በማጣቀስ «ሽብሩ» በማለት ያወጡላቸው መጠሪያ ስም በመጽደቁ ነው:: ፕ/ር ሽብሩ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባዮሎጂ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በፓራሲቶሎጂ ከሊቨርፑል ዩኒቨርስቲ እንዲሁም የፒኤችዲ ዲግሪያቸውን ደግሞ በአኳቲክ ኢኮሎጂ ከካናዳ ዋተርሉ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል:: የሕይወታቸውን አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሳይንስ ፋካልቲ በመምህርነት እና በምርምር ሥራ ነው:: የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚን በኤክሴኩቲቭ ዳይሬክተርነት እንዲሁም Ethiopian Wildlife and Natural History Societyን እና Ethiopian Society for Appropriate Technology (ESAT)ን በፕሬዘዳንትነት መርተዋል:: ከሕይወት ትዝታቸው እና ከግጥም መድብላቸው ውጭ ያሉ እና በትምህርት እና ምርምር መስካቸው ያሳተሟቸው ጥናታዊ ጽሁፎችም በተለያዩ ዓለም አቀፍ እውቅና ባላቸው ጆርናሎች ላይ ታትመዋል::

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
5 (83%)
4 stars
1 (16%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Displaying 1 of 1 review
Profile Image for Martha H. Kidane.
46 reviews31 followers
March 23, 2018
ማንዛዛት ምን ያደርጋል? ሸጋ መጽሐፍ ማንበብ ብትፈልጉ እነሆ!
Displaying 1 of 1 review

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.