What do you think?


ፍቅፋቂ
220 pages, Paperback
First published July 12, 2018
About the author
ሕይወት እምሻው
4 books39 followersሕይወት እምሻው ላለፉት ዓመታት ‹‹ነቆራና ሌሎችም ወጎች ከሕይወት እምሻው ጋር›› በተሰኘ ተወዳጅ የፌስ ቡክ ገጽዋ ወቅታዊ የሚባሉ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችን ታስነብባለች፡፡ በዚህም የጉዞ ዘገባዎችን፣ ወጎችን፣ አጭር ልቦለዶች፣ ማህበራዊ አስተያየትና ሂሶችን ስትጽፍ ቆይታለች፡፡ የግል ምልከታዋን ከሚያንፀባርቁ ሥራዎች በተጨማሪ የፈጠራ ጽሑፎቿም ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በዚህ ገጽዋም ከሰባ ሺህ በላይ አንባቢዎችንም አፍርታለች፡፡
የነባርና አዳዲስ ጽሑፎቿ ስብስብ የሆነውን የመጀመሪያ መጽሐፏን ይዛ የመጣችው ሕይወት ኑሯችንን የምታይበት ልዩ የመታዘብ ተሰጥዖ እንዳላት ጽሑፎቿን የሚያጣጥሙ አንባቢዎቿ ሁሉ የሚስማሙበት ጉዳይ ነው፡፡
የነባርና አዳዲስ ጽሑፎቿ ስብስብ የሆነውን የመጀመሪያ መጽሐፏን ይዛ የመጣችው ሕይወት ኑሯችንን የምታይበት ልዩ የመታዘብ ተሰጥዖ እንዳላት ጽሑፎቿን የሚያጣጥሙ አንባቢዎቿ ሁሉ የሚስማሙበት ጉዳይ ነው፡፡
Ratings & Reviews
Friends & Following
Create a free account to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
July 18, 2018
ሕይወት በዚህ መጽሐፏ እንደ መጀመሪያው ሥራዋ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ፍቅርን፣ ባህል፣ ፖለቲካ፣ የዕለት ተዕለት ሕይወት እያነሳች በጥልቅ እና ለዛ ባለው መልኩ አንባቢን ለተጠየቅ ትጋብዛለች፤ እንደ አስገድዶ መድፈር፣ ማሕበራዊ እሴቶች፣ ዝምድና እና ድንግልናን የመሳሰሉ እና በግልጽ ውይይት ውስጥ ብዙ የማናካታትታቸው ጉዳዮቻችንን እያዋዛች ከገጽ ገጽ ከርዕስ ወደ ሌላ ርዕስ ያለ አንዳች መሰላቸት "ዛሬስ ምን ጻፈች?" የሚለውን የማኀበራዊ ገጿን ተከታታይ ጉጉት በሚያጋባ መልኩ ሳይሰማን "አለቀ እንዴ?" ብለን ደግሞ ሌላ ጽሁፏን እንደሚጠብቀው የገጿ ተከታታይ ሁሉ እኛም ተከታይ መጽሐፏን በጉጉት እንድንጠብቅ ታደርገናለች፡፡
February 14, 2020
I´m new here but I heard about this site I wanna try
Displaying 1 - 2 of 2 reviews



