Jump to ratings and reviews
Rate this book

የሀበሻ ጀብዱ

Rate this book
የቼክ ሪፐብሊክ ተወላጅ የነበረው አዶልፍ ፓርልሳክ ኢትዮጵያ በመጣ ጊዜ ሀገራችን ከ40 ዓመታት በኋላ ተመልሶ ሊወራት የተነሳባትን የጠላት ፋሺስት ጦር ለመመከት በዝግጅት ላይ ነበረችና አዶልፍ ፓርልሳክ ከኢትዮጵያ ጎን ሊሰለፍ ተነሳ በዚህም ንጉሡ ፊት ቀርቦ የሰሜን ጦር አዛዥ ለነበሩት የራስ ካሳ ጦር አማካሪ ይሆን ዘንድ ወደ ደብረ ታቦር ተላከ አዶልፍ ፓርልሳክም ደብረ ታቦር ደርሶ ከራስ ካሳ ጎን እየሆነ መነጋገርና መወያየት ጀመረ አንድ ቀንም ራስ ካሳ አዶልፍ ፓርልሳክን እንዲህ ሲሉ ጠየቁት "እነዚህ ጣሊያኖች የመርዝ ጢስ ይጠቀሙብን ይሆን" አዶልፍ ፓርልሳክ ግን ያልጠበቀው ጥያቄ ነበርና ለጥቂት ደቂቃ ዝም አለ ራስ ካሳም ዝምታውንም ተከትለው" ለነገሩ ቢጠቀሙም አንፈራም ምክንያቱም እኛ ሌት ተቀን የጢስ መከላከያ ጭንብል(ማስክ) እየሰራን ነው" ብለው ከተራ ጨርቅ የተሰራ በራስ የሚጠለቅ በሁለት ዐይኖች ትክክል መስታወት የተለጠፈበት ጭንብል(ማስክ) መሳይ ጨርቅ እያሳዩት "የልጄ የደጅ አዝማች ወንደሰን ግኝት ነው ፈረንጆቹ ካላቸው ጭንብል የቀረው ነገር ቢኖር ያ አፍ አካባቢ የሚንጠለጠለው ነገር ብቻ ነው" በማለት ተናገሩ አዶልፍ ፓርልሳክም በሰማው ነገር በጣም አዘነ የሚመልስላቸው ነገርም አጣ ምክንያቱም የጣሊያን ጦር መርዛማ ጋዝ ከተጠቀመ አይደለም አሁን በሰሩት ይቅርና ዘመናዊ ጭንብል ቢጠቀሙ እንኳን ከዚያ መርዛማ ጋዝ መትረፍ የማይታሰብ ነው በዚህ ጊዜም አዶልፍ ፓርልሳክ ዝም እንዳለ በመነሳት ማረፊያ ቤቱ ገብቶ ለረጅም ሰዓት ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ ወዲያውም "ኢትዮጵያ ማንም አይረዳትም ለዚች የተቀደሰች ሀገር ከእነዚህ ምስኪን የገበሬ ወታደሮች ጎን መሰለፍና በጀግንነት መውደቅ በእግዚአብሔር የሚታደሉት ታላቅ ፀጋ ነው ከዚች ቅጽበት ጀምሮ ኢትዮጵያዊ ሆኛለው አዎ የሀገሬው ሰው እንደሚለው የሀገሬን ድንበር ጥሶ የሚመጣውን የወራሪ ጦር እቆላዋለሁ እንደሙጃ እዘረጋዋለሁ አጨደዋለሁ" እያለ በወኔ እስከ መጨረሻው የኢትዮጵያ ጦር አጋር ሊሆን ተነሳ እንዳለውም እስከ ጦርነቱ ፍጻሜ ከኢትዮጵያኑ ጋር ቆይቶ ያየውና ያሳለፈውን ሁሉ "Habešská Odyssea"(የሀበሻ ጀብዱ በሚል ወደ አማርኛ ተተርጉማል) በሚለው በሚለው መጽሐፋ አስቀመጠው፡፡

349 pages, Paperback

Published January 1, 1997

10 people are currently reading
139 people want to read

About the author

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
24 (64%)
4 stars
4 (10%)
3 stars
4 (10%)
2 stars
2 (5%)
1 star
3 (8%)
Displaying 1 - 6 of 6 reviews
1 review
Want to read
May 21, 2020
student
This entire review has been hidden because of spoilers.
Profile Image for Simret Sky.
18 reviews7 followers
May 4, 2022
The book charts Italian fascist Benito Mussolini’s imperialist dream as he invaded Ethiopia for the second time in 1935, with the intention of making it an Italian colony. This act of aggression shook the country to its core and forced Emperor Haile Selassie into exile after the war was lost by the Ethiopians. Mussolini knew that Ethiopia had little to no chance of winning against the superior weapons and vast numbers of highly trained soldiers they had at their fingertips yet this didn't make it any less bloody, violent and downright brutal. The story covers the Ethiopian resistance throughout the war.
Our fore fathers fought for their country with their bare foot and with no enough food to sustain throughout the war and even with out much modern weapon. They believed in their harmony, courage and most of all God to lead them to victory! They were loyal to their superiors, to the king. Sadly there were also those who decided to work for the enemy and fight against their brothers and sisters. The book shows these two Ethiopians and the effect they had on the outcome of the war!
1 review
February 3, 2021
እውነትም የሃበሻ ጀብድ ነው፡፡ የሃገሬ ጀግኖች የተጋድሎ ታሪክ ነው፡፡
1 review1 follower
Read
October 4, 2021
This entire review has been hidden because of spoilers.
Displaying 1 - 6 of 6 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.