Jump to ratings and reviews
Rate this book

መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ - Book of Phisalgos in Geez and Amharic

Rate this book
ይኽ አስደናቂው መጽሐፈ ፊስአልጎስ እጅግ ጥንታዊ ጽሑፍ ነው፤ በርካቶች ዓለም ዐቀፍ ተመራማሪዎች ይኽ ጽሑፍ ምንጩ በእስክንድርያ እንደኾነ ሲስማሙ፤ የተጻፈበትም በ፪ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይኸውም በ፻፵ (140) ዓ.ም. እንደኾነ ጽፈዋል፤ ይኸውም ከ፻፶-፪፻፲፭ (150-215) ዓ.ም. ከነበረው ከእስክንድርያው ቀሌምንጦስ ጽሑፎች ጋር አነጻጽረው በመመርመር ነው፤ ነገር ግን ካርል አህሬንስ፣ ጀምስ፣ ማክስ ዌልማን፣ አልአን ስኮት የተባሉ ተመራማሪዎች መጽሐፉ የተጻፈው በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ወይም በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሊኾን እንደሚችል ጽፈዋል ፡፡ ይኽ መጽሐፍ ወደ ግእዝ ቋንቋ በአባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን በ፬ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወይም በተስዐቱ ቅዱሳን ከ፭ኛው እስከ ፮ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አካባቢ እንደተተረጐመ ይነገራል፡፡ ወደ ግእዝ ቋንቋ ከተተረጐመ በኋላ በርካቶች ቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት መጽሐፉን በመመርመር ለሚጽፉት መጽሐፍ እንደ ምንጭነት ወስደውለታል፤ ከእነዚኽ መኻከል ሊቁ ቅዱስ ያሬድ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ፣ አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያም ዘደብረ ሐንታ፤ ከ፲፯ኛው እስከ ፲፰ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አካባቢ እንደነበረ የሚነገርለት የመልክአ ኢየሱስ ደራሲ ሊቁ አባ ዐምደ ሐዋǑ

53 pages, Kindle Edition

Published June 7, 2020

5 people are currently reading
116 people want to read

About the author

Rodas Tadese Abebe

9 books71 followers

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
14 (56%)
4 stars
3 (12%)
3 stars
1 (4%)
2 stars
3 (12%)
1 star
4 (16%)
Displaying 1 of 1 review
Displaying 1 of 1 review

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.