Home
My Books
Browse ▾
Recommendations
Choice Awards
Genres
Giveaways
New Releases
Lists
Explore
News & Interviews
Loading...
Community ▾
Groups
Quotes
Ask the Author
People
Sign in
Join
Jump to ratings and reviews
Want to Read
Rate this book
የመልክአ ማርያም ካልእ የመልክአ ማርያም ሣልስ ንባቡና ትርጓሜው
Rodas Tadese Abebe
4.33
9 ratings
1 review
Want to Read
Rate this book
መልክአ ማርያም ካልእ “እትፌሣሕ ማርያም” በሚለው ዠምሮ “ኦ እግዝእትነ” እስከሚለው ድረስ ቊጥሩ ፳፮ ነው፡፡ የመልክአ ማርያም ሣልስ የውስጥና የውጪ ሕዋሳቷን ከሚያወድሰው “ሰላም ለዝክረ ስምኪ” ከሚለው ምስጋናዋ ዠምሮ እስከ መጨረሻው “ለህላዌኪ” እስከሚለው ድረስ ያለው በቅድስት ድንግል ማርያም ዕድሜዋ ልክ ፷፬ ቊጥር ያለው ነው፡፡ እነዚኽ መልኮቿ ዐምስት ዐምስት ስንኞችን እንዲይዙ ተደርገው ኹሉም በግጥም መልክ ቀርበዋል፡፡ እነዚኽም ኹለቱ መልክኣት ስለ እመቤታችን ንጽሕና፣ ቅድስና፣ ዘላለማዊ ድንግልና፣ በአጠቃላይ ስለ መልካም መልኳና ቊመናዋ ምስጋናን የያዙ ሲኾን ከሕዋሳት በተለየ መልኩ ለስም አጠራሯ፣ የነፍሷ መለየት፣ የሥጋዋ በድን፣ የሥጋዋ አገናነዝ፣ መቃብሯ፣ የሥጋዋ ፍልሰት ሰላምታ ቀርቦላታል፡፡ መልክአ ማርያም ሣልስ ግን በተለየ መልኩ በተደጋጋሚ በየአንቀጹ ቅድስት ድንግል ማርያም በራእይ እንድትታየው ደራሲው “ንዒ ንዒ ንዒ” እያለ ይማፀናታል፡፡ የተርጓሚው መነሻ እነዚኽ ኹለቱ መልክኣት የግእዝ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ ተጠቅሰው ብመለከትም፤ ሊቃውንትም በብራና እንዳለ ሲናገሩ ብሰማም መጻሕፍቱን ግን ማግኘት አልቻልኩም ነበር፡፡ እነዚኽን ኹለት መ
116 pages, Kindle Edition
Published July 26, 2020
Book details & editions
4 people are currently reading
36 people want to read
About the author
Rodas Tadese Abebe
9 books
71 followers
Follow
Follow
Ratings
&
Reviews
What do
you
think?
Rate this book
Write a Review
Friends
&
Following
Create a free account
to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
4.33
9 ratings
1 review
5 stars
7 (77%)
4 stars
0 (0%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
2 (22%)
1 star
0 (0%)
Search review text
Filters
Displaying 1 of 1 review
Firebiruk
1 review
Follow
Follow
October 12, 2022
wow, amazing
fire
Displaying 1 of 1 review
Join the discussion
Add
a quote
Start
a discussion
1
question
Can't find what you're looking for?
Get help and learn more about the design.
Help center