Home
My Books
Browse ▾
Recommendations
Choice Awards
Genres
Giveaways
New Releases
Lists
Explore
News & Interviews
Loading...
Community ▾
Groups
Quotes
Ask the Author
People
Sign in
Join
Jump to ratings and reviews
Want to Read
Rate this book
ነገረ ማርያም በሐዲስ ኪዳን
Rodas Tadese Abebe
5.00
9 ratings
0 reviews
Want to Read
Rate this book
ነገረ ማርያም (Mariology) የሚለው ትምህርት በነገረ መለኮት (theology) የትምህርት ዘርፎች ውስጥ ተያይዘው ከሚሰጡት የሃይማኖታዊ ትምህርቶች አንደኛው ሲኾን “ነገረ ማርያም ክፍል አንድና ክፍል ኹለት” በሚለው መጽሐፌ መግቢያ ላይ እንደገለጽኹት ይኽ ትምህርት የቅድስት ድንግል ማርያምን ከፅንሰቷ ዠምሮ እስከ ዕርገቷ ያለውን የሕይወቷን ታሪኳን ብቻ የሚያጠና ሳይኾን፤ ስለ አምላክ እናትነቷ፣ ስለ ዘላለማዊ ድንግልናዋ፤ በነገረ ሥጋዌ ውስጥ ስላላት ድርሻ፣ ስለ ንጽሕናዋ ቅድስናዋ፤ ስለተሰጣት ክብር ጨምሮ አካትቶ የሚያጠና የሃይማኖት ትምህርት ክፍል ነው፡፡ ሊቁ አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም መጽሐፉ ላይ “ኦ ድንግል አምሳል ወትንቢት ዘነቢያት” (ድንግል ሆይ የነቢያት ትንቢትና ምሳሌ አንቺ ነሽ) በማለት እንደተናገረው በአራቱ ክፍላተ ዘመናት የተነሡ አበው ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው የንጽሕናዋ፣ የቅድስናዋ፣ የዘላለማዊ ድንግልናዋ፣ የአምላክ እናትነቷ ነገር ተገልጾላቸው ይኽነኑ በብዙ ሕብረ ትንቢት ሲናገሩ በብዙ ሕብረ አምሳልም መስለው አስተምረዋል፤ ይኽነኑ አምሳላቸውን ከዚኽ ቀደም ብለው በተዘጋጁት ነገረ ማርያም በብሉይ ኪዳን ክፍል አንድና ኹለት በሚሉት መጽሐፎቼ በስፋት፣ በዝርዝር፣ በጥልቀት የገለጽኋቸው ሲኾን፤ እኒኽ ኹሉ ነቢያት ስለርሷ የተናገሩት አንድ ሳይቀር ደርሶ ተፈጽሞ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ከቅድስት ሐናና ከቅዱስ ኢያቄም ግንቦት አንድ ቀን በልደተ ሥጋ ተገኝታ በተወለደች በሦስት ዓመቷ ወደ ቤተ መቅደስ ወላጆቿ ወስደዋት ለዐሥራ ኹለት ዓመታት በንጽሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ከኖረች በኋላ በድምሩ ዐሥራ ዐምስት ዓመት ሲመላት ለጻድቁ ዮሴፍ እንዲጠብቃት ተሰጥታዋለች፡፡
232 pages, Kindle Edition
Published July 26, 2020
Book details & editions
6 people are currently reading
39 people want to read
About the author
Rodas Tadese Abebe
9 books
71 followers
Follow
Follow
Ratings
&
Reviews
What do
you
think?
Rate this book
Write a Review
Friends
&
Following
Create a free account
to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
5.00
9 ratings
0 reviews
5 stars
9 (100%)
4 stars
0 (0%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Search review text
Filters
No one has reviewed this book yet.
Join the discussion
Add
a quote
Start
a discussion
Ask
a question
Can't find what you're looking for?
Get help and learn more about the design.
Help center