Home
My Books
Browse ▾
Recommendations
Choice Awards
Genres
Giveaways
New Releases
Lists
Explore
News & Interviews
Loading...
Community ▾
Groups
Quotes
Ask the Author
People
Sign in
Join
Jump to ratings and reviews
Want to Read
Rate this book
ነገረ ማርያም በሊቃውንት ክፍል አንድ
Rodas Tadese Abebe
5.00
7 ratings
2 reviews
Want to Read
Rate this book
(ድንግል ሆይ ዕጹብ የኾነ የንጽሕናሽን ምስጋና ለንባዳ አንደበቴ መናገርን አይችልም፤ በእስራኤል ላይ ንጉሥን (መምህርን) እንደ ኾነ ሰሎሞን ዕውቀትን ብመላ ጥበብንም ባበዛ፤ የንእማን ለምጽ በቃሉ እንዳነጻ እንደ ኤልሳዕ በኤልያስ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ በእኔ ላይ ቢደራረብም (ዕጥፍ ድርብ ቢኾንም)፤ እንደ ሱቱኤልም የእሳት አምሳል ያለውን ጽዋ ብጠጣም፤ የልቡናዬ ቅርንጫፍ እስከ ምድር ዳርቻ ፈጽሞ ቢሰፋ፤ ጠጉሬና ዐጥንቴ ኹሉ የመንፈስ ቅዱስ አንደበትን ቢሰጠው፤ የኅሊናዬ እጅ በአእምሮ ሰሌዳ ቢጽፍም፤ የምስጋናሽን ፍጻሜ ማግኘት አይችልም፤ የከዋክብት ቊጥርንና የደመናት ነጠብጣብን ያሳንሳል፤ ፍጹም ቊጥርም የለውም) በማለት ተነግሮ የማያልቅ ክብሯን እንዳስተማረ፤ በብሉይ ኪዳን በአራቱ ክፍላተ ዘመናት ማለት በዘመነ አበው፣ በዘመነ መሳፍንት፣ በዘመነ ነገሥት፣ በዘመነ ካህናት የተነሡት ቅዱሳን አበው፣ ነቢያት በመንፈሰ እግዚአብሔር ተቃኝተው የንጽሕናዋ፣ የቅድስናዋ፣ የዘላለማዊ ድንግልናዋ፣ የአምላክ እናትነቷ፣ የተሰጣት ፍጹም ክብር እየተገለጸላቸው ያነንም በብዙ ሕብረ ትንቢት በብዙ ሕብረ አምሳል ሲገልጡ ኖረዋል፤ በመኾኑም በመጻሕፍተ ብሉያት በአበው በነቢያት የተገለጸውን ከ፻፶ በላ&#
163 pages, Kindle Edition
Published July 26, 2020
Book details & editions
3 people are currently reading
34 people want to read
About the author
Rodas Tadese Abebe
9 books
71 followers
Follow
Follow
Ratings
&
Reviews
What do
you
think?
Rate this book
Write a Review
Friends
&
Following
Create a free account
to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
5.00
7 ratings
2 reviews
5 stars
7 (100%)
4 stars
0 (0%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Search review text
Filters
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
Awoke Marye
1 review
Follow
Follow
Read
January 20, 2023
ጥሩ
Fikre Mariam
1 review
Follow
Follow
Want to read
April 27, 2025
Want to read
virgin
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
Join the discussion
Add
a quote
Start
a discussion
Ask
a question
Can't find what you're looking for?
Get help and learn more about the design.
Help center