Jump to ratings and reviews
Rate this book

ሜሎሪና ፡ ስውር ጥበብ

Rate this book

209 pages, Paperback

First published June 1, 2020

3 people are currently reading
13 people want to read

About the author

ናሁሰናይ ፀዳሉ አራት ኪሎ በሚባለው አካባቢ ተወልዶ አደገ። በሲቪል ምህንድስና እና በማናጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪዎችን ያገኘ ሲሆን በኮምፓሽን ኢንተርናሽናል የአስተዳደር ብሎም በፕሮጀክት አስተዳደር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተርስ ዲግሪን ለማግኘት ችሏል። ናሁሰናይ ተከታታይ ስድስት ክፍሎች ያሉት ሜሎሪና የተሰኘ መጽሐፍ ደራሲ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ሁለቱን ለሕዝብ አድርሷል።

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
4 (36%)
4 stars
6 (54%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
1 (9%)
1 star
0 (0%)
Displaying 1 - 3 of 3 reviews
5 reviews1 follower
January 10, 2021
This is a really nice Book. The chapters are organized chronologically, thematically, by a group of historical actors, from general to specific. Nahusenay has explored the historical, cultural, and technological aspects of Ethiopia.
I recommend this beautiful book. It reviews different types of literature and provides useful information. I couldn't wait to read the next chapter to see the rest of the history and what the author would come up with.
Profile Image for Martha H. Kidane.
46 reviews31 followers
March 18, 2022
ሜሎሪና ኢትዮጵያዊ እውቀትን በአምስት ጓደኛማቾች እና በመምሕራቸው ሕይወት ብሎም ማኅበራዊ ግንኙነት ውስጥ በመግባት ከከተማ ከተማ፣ ከሀገር ሀገር እየወሰደ በገጸባሕርያቱ ትንቅንቅ መሃል ለማሳየት ይሞክራል። ኃይልን ለመልካም እና ለክፉ ተጋባር ስለማዋል፣ ስለ እምነት፣ ፍልስፍና እና የሰው ልጅ የልቦና ውቅር ያስረዳናል። ተከታታይ ስድስት የሚሆኑ መጽሐፎች ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው የሆነው ሜሎሪና ቀደምት ኢትዮጵያዊ እሳቤዎችን ከኢልቦለዳዊው ዓለም ታሪካዊ ክስተቶች፣ መዳረሻዎች ብሎም ሳይንሳዊ ዘመናዊነት ጋር ለማሳየት ይሞክራል። ታሪኩ የቀረበበት መንገድ ለማንበብ አስደሳች ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
Displaying 1 - 3 of 3 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.