ይሄንን መፅሃፍ ገፆቹ በማነሳቸው እይዘንኩ ያነበብኩት መፅሃፍ ነው ጋሽ ጃርሶን አመሰግናለሁ ይሄ የየሩቅ አጎቴን እሚያነብልኝ እስኪመስለኝ አማርኛው ፍሰቱ ውድድድድ አድርጌው አለቀ ::
እንደማር እና እንደወተት እየፈሰሰ ::
ጋሼን ያስተዋወቀችኝ መአዛ ብሩ ትባረክ : ለ እንደኔ ው አይነት ማነው ይህ ሰው ብል በጨዋታ አንዳንድ ፅሁፎቹንም በትረካ አገኘሁት :: ይበዛ ዘንድ እመኛለው ብዙ ያስተምራሉ ጋሼ::
ቅሬታ: እንደው ፅሁፎቹ መግቢያ ላይ ድርሰት ብቻ ናቸው ወይንስ አንዳንድ እውነተኛ ገጠመኞች እሚለው አለመግለፁ .