Jump to ratings and reviews
Rate this book

ሕማማት

Rate this book
ሕማማት አንድ ጊዜ አንብበው ሚያስቀምጡት አይደለም ፤ ሕማማት ህይወት ነው፡፡ ሕይወት እለት እለት ሚኖር እንጂ አንዴ ተከናውኖ ሚቆም ነገር አይደለም፡፡ ለዚህ ደሞ መጽሐፉም አጋዥ ነው፡፡ በስድስት ምዕራፍና ሃምሳ ስድስት ንዑስ ርእሶች የተዘጋጀው መጽሐፍ ደስ ያለንን ምዕራፍ ወይም ንዑስ ርእስ ገልጠን ብናነብ እራሱን ችሎ የሚቆም እና የራሱ መለእክት ያለው ስብከት ሲሆን ከቀደሙት ምዕራፎች ጋር አናበን ስንመለከተው ደሞ ክስብከት ወደ ትምህርትነት የሚያድግ ኃይል ያለው መጽሐፍ ነው፡፡ ዲያቆን ሄኖክ ‹ሕማማት› የተሰኘውን መጽሐፍ ለንባብ ከማብቃቱ በፊት ስምንት መጻሕፍቱን ለአንባቢያንና ለቤተ ክርስቲየያን አበርክቷል፡፡ በተለይም ‹ቃና ዘገሊላ› በመባል የምትታወቀው ድንቅ መጽሐፍ፣ የዚህን መምህር የንባብ አድማስና ጥልቀት፣ ነጽሮትና መመሰጥ በእጅጉ ከማሳየቷም ባለፈ በቤተ ክርስቲያናችን ላሉ አገልጋዮች ስለአንድ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ሲጽፉ የሚያስፈልጋቸውን የምርምር ጥንቃቄ በሚገባ የምታሳይ በዓይነቷ ፋና ወጊ የሆነች ድንቅ ክስተት ልንላት እንችላለን፡፡ *********** የገጽ ብዛት 528፣ የተጻፈበት ዘመን ዐቢይ ጾም 2010 የምዕራፍ ብዛት 6፣ የንኡሳን ክፍሎች ብዛት 56 ከሐሙስ ማታ ǝ

412 pages, Kindle Edition

Published March 28, 2021

Loading...
Loading...

About the author

Henok Haile

19 books75 followers

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
14 (87%)
4 stars
2 (12%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Displaying 1 of 1 review
8 reviews
May 10, 2022
Bible

The book clearly shows you the suffering or gruesome pain of Jesus paid for our sin. The way the book was written and the facts relate to my life. This is a book that should be kept as a reference and read it everyday like a holy bible. God bless brother D.Henok.
Displaying 1 of 1 review