Zola16 reviews2 followersFollowFollowJuly 25, 2022"...ኢትዮጵያዊያን ሀገር ይዘው ህዝብ ይፈልጋሉ። እንደ እስራኤላውያን ህዝብ ይዘው ሀገር ቢፈልጉ እንዴት ደግ ነበር፤..." 1)በፍቅር ስም2)ታለ በእምነት ሥም3)ሐሰተኛው በእምነት ሥም4)የተጠላው እንዳንተጠላአራቱ የዓለማየው ገላጋይ መፅሐፍፎች አንድ ላይ የሚነበቡ፣ ገፀባህርያቱ ከአንድ መፅሐፍ ወደሌላኛው መፅሐፍ እየተሻገሩ የመጡበት ሥራ ነው ። መፅሐፍቶቹ በብዙ ፍልስፍናና ፣ጥበብ የታጨቁ ሲሆኑ በተለይ 'የተጠላው እንዳልተጠላ' አፃፃፉ የካህሊል ጂብራን እና የመፅሐፈ ኢዮብ አይነት አፃፃፍ ስልት አለው።I couldn't find the two books here in good reads. አዲሱ 'የተጠላው እንዳልተጠላ' በሀሳብ ጥልቀት ከዓለማየው ሥራዎች ለኔ ምርጡ ሆኖ አግኝቼዋለው።(edited)
Blen182 reviews6 followersFollowFollowJuly 16, 2022I love this book as much as the previous ones. But I'm here to talk about his latest book "የተጠላዉ እንዳልተጠላ" Why is it not on goodreads? Bought it on a whim yesterday and it was great. The most thought provoking book I've read from this author so far.