Estifanos155 reviews5 followersFollowFollowFebruary 29, 2024ብርቅርቅታ "Kaleidoscope" የተሰኘው የዳንኤላ ስቲል ዘመን ተሻጋሪ ልብወለድ የትርጉም ስራ ሲሆን፥ ዓቢይ ደምሴ ጥሩ አድርጎ አዘጋጅቶታል። ምንም እንኳን በመሀል የዘለላቸው አንዳንድ ነገሮች ቢኖሩም የዋና ድርሰቱን የታሪክ ፍሰት ግን የሚያዛባ ሆኖ አላገኘሁትም።የዚህን መፅሐፍና የ"ሳቤላ" ን የሬዲዮ ትረካ መርሳት ራስን ከመርሳት አይተናነስም።4⭐4-stars
Yohana Tariku27 reviewsFollowFollowJuly 1, 2026Must read book. Now I need to read the original kaleidoscope by Danielle Steel