Martha H. Kidane46 reviews30 followersFollowFollowJune 6, 2022ዶ/ር ዓለማየሁ በዚህኛውም መጽሐፍ ሲሳይን በዋና ገጸባህርይነት ይዘው ተመልሰዋል። በመንገዱ መንገዳችንን፣ በጥድፊያው ሕይወታችንን፣ በተምሳሌታዊዋ ሚተራሊዮን ሀገራችንን ያሳዩናል። ሳይንስ እና ሥነመለኮታዊ መረዳትን መሠረት ያደረጉ ገለጻዎችን በዚህኛውም ልብወለድ ለማስተዋል ይቻላል። ለማንበብ የማያዳግት፣ ትረካውም ውብ የሆነ መጽሐፍ ነው።
Sophi Mercy3 reviews9 followersFollowFollowMarch 7, 2022Another work of ART and confirmation for the authors deep knowledge
Melat Israel38 reviews2 followersFollowFollowJune 24, 2022Ummm... don't have a single word to explain this book but....it was an amazing experience.... i wish it have another volume. <3
Alazar Gizaw1 reviewFollowFollowAugust 6, 2023ከገፅ ገፅ ልብን አንጠልጥሎ አይንን ሣያስከድን እንደ ቀደምቶቹ መፅሀፍ ድንቅ አጨራረስ የታከለበት