Jump to ratings and reviews
Rate this book

የብርሃን እናት

Rate this book
አዳምና ሔዋን ጥፋታቸው ምንድን ነው? የአንድን ዛፍ ፍሬ መብላት የሰውን ልጅ ይኼንን ያህል ዋጋ ማስከፈል ነበረበት? እግዚኣብሔርስ ከመጀመሪያው ዛፉን ለምን ፈጠረው? ከፈጠረው በኋላስ ለምን እንዳይበሉ መከልከል ፈለገ? ከሚከለክላቸው ዛፉን ለምን አያጠፋውም?
ዛፉ መልካምና ክፉን የሚያሳውቅ ዛፍ ከሆነ እግዚኣብሔር የሰው ልጆች ክፉውንና መልካሙን እንዳያውቁ ይፈልጋል ማለት ነው?
አዳምና ሔዋን የዛፉን ፍሬ ሲበሉ ዓይናቸው ለምን ተከፈተ? የዕባብ ሃሳብ ልክ ነበረ ማለት ነው? እግዚኣብሔር “ከዛፉ ፍሬ በበላህ ቀን ትሞታለህ” ብሎ ተናግሮ አያለ በበሉበት ቀን ለምን ሁለቱም አልሞቱም?
ሔዋን ያጠፋችው ጥፋት ምን ነበረ? አዳምስ ጥፋቱ ምንድን ነው? ሔዋን አሳሳች ተደርጋ ብዙ ትወቀሳለች፡፡ አዳምስ ንጹሕ ሰው ነበረ?
በሰው ልጅ ውድቀት ላይ እባብስ ድርሻው ምንድን ነው? በእባብ ያደረው ሰይጣንስ የሰው ልጅ ከፈጣሪው ቢጣላ የሚጠቀመው ምንድን ነው? እግዚአብሔርስ ሰይጣንን ለምን ፈጠረው?
ሰይጣንን ለምን ይቅር አይለውም? አለዚያም ዓለምን ከሚረብሽ ለምን ሰይጣንን ጨርሶ አያጠፋውም? እግዚአብሔር ሰውን ማዳን ሰው መሆን ለምን አስፈለገው? ሰው ላይሆን ማዳን አይችልምን?

428 pages, Hardcover

Published March 1, 2022

14 people are currently reading
90 people want to read

About the author

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
30 (81%)
4 stars
6 (16%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
1 (2%)
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
Profile Image for Sophi Mercy.
3 reviews9 followers
May 27, 2022
A great book from a Great person....this book makes you wonder how the authors emotion to the subject helps him to write such strong book and see not just his writing skills would have been enough for this level of writing
Displaying 1 - 2 of 2 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.