What do you think?

ትኩሳት
ስብሃት ለትምህርት ወደ ፈረንሳይ በተላከበት ጊዜ ከጓደኞቹ ጋር በፓሪስ ያሳለፈውን ጊዜ የሚተርክ። በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ ከኢትዮጵያ ባህልና ስርአት ወጣ ያለ ልቦለድ።
Paperback
First published January 1, 1998
About the author
ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር
6 books491 followersደራሲ ስብሐት የአንድ የአጭር ልቦለዶች ስብስብና የሦስት መካከለኛ ልቦለዶች "አምስት ስድስት ሰባት"፣"ሌቱም አይነጋልኝ"፣"ትኩሳት"፣ "ሰባተኛው መልአክ" ደራሲ ብቻ ሳይሆን ከ30 ለበለጡ ዓመታት ጋዜጠኛም ነበር ።
ጋዜጠኛው ስብሐት በ"አዲስ ዘመን" ጋዜጣ፣ "ሄራልድ" ጋዜጣ፣ "መነን" መጽሔት ፣ "Addis Reporter" ጋዜጣ፣ "የካቲት" መጽሔት፣ "ቁምነገር" መጽሔት፣ "ለዛ" መጽሔት፣ "አዲስ አድማስ" ጋዜጣ፣ "ሮዝ" መጽሔት ላይ ከአምደኛነት እስከ ዋና አዘጋጅነት መስራት ብቻ ሳይሆን በሚከተለው የአጻጻፍ ስልት የራሱን አንባቢያን መፍጠር ችሏል።
ስብሐት በተለይም ተፈጥሯዊነት ከሚጎላበት የአፃፃፍ ስልቱና ሕይወቱንም እንደሚጽፈው ለማኖር በሚያደርገው አኗኗር ደጋፊና ነቃፊ የፈጠረ አወዛጋቢ ሰው ነው። ይሁንና ስብሐት ገ/እግዚአብሄር ማንም ይደግፈውና ይንቀፈው ለማንም ይጣምና ይምረር የራሱን የሕይወት መንገድ አስምሮ በዚያ ላይ ሲጓዝ የነበረ ደራሲና ጋዜጠኛ ነው።

Ratings & Reviews
Friends & Following
Create a free account to discover what your friends think of this book!
Community Reviews
Displaying 1 - 30 of 73 reviews
Read
September 27, 2013It is one of the best books written in Amharic , un(fortunately )he is from Africa, & only few know there was such a genius .
Want to Read
March 25, 2016plz let me read dis
This entire review has been hidden because of spoilers.
April 23, 2020
ይህ መፅሃፍ በጥልቀት የማንበብ አቅም ለሌለው ሰው ከወሲብ ቀስቃሽ መፅሃፍነት አይዘልም። በእኔ የንባብ ቅኝት ግን መፅሐፉ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስስ መፅሀፍ ነው። ትኩሳት ብዙ አይነት ነው። ውስጥ ብዙ ትኩሳት አለ። የሰው አገር ሰው መሆን፣ በሰው አገር ባህልና ቋንቋ ውስጥ የሚፈጠርን የብቸኝነት ስሜት፣ እሱን ለማጥፋትና ለማሸነፍ የሚኬደውን አቋራጭም ረጂምም መንገድ አተኩሶ ይስላል።
በዚህ መፅሃፍ ውስጥ ዋና ዋና ገፀባህሪያት ባህራም፣አማንዳ፣ ሲልቪና ኒኮል ናቸው። ተራኪውን ጨምሮ። መቼቱ ፈረንሳይ አገር ኤክስ ውስጥ ነው።
በእኔ አተያይ በዚህ መፅሃፍ ውስጥ ወሲብ እንደማጣፈጫ ቅመም፣ እንደ ማጀቢያ እጣን እንጂ ዋና ርዕሰ ጉዳይ ሆኖ ቀርቧል ብዬ አላምንም። ልቆ የታየኝ የባህራም ምስጢራዊነት፣ ለአገርና ለህዝብ ያለው የማይበገር ያላማ ፅናት፣ የተራኪው ለስነፁሁፍ ያለው ፍቅር፤ ለዛም የከፈለው ከፍተኛ ዋጋ፣ ትግስቱ። የአማንዳ ቆራጥ ስብዕና (እንዴት ውልቅ ብላ እንደከሳች/ ይህ ስለስብዕና ፅናት ብዙ ይናገራል/) የኒኮል አስተዋይነት፣ አርቆ አሳቢነት (ከትኩስ ወጣት የማይጠበቅ)፣ ደግነት እና ብዙ ብዙ።
ይህን መፅሃፍ እንዲሁ በስም የሚኮንኑ የሚተቹ ጀንፈሎች ብቻ ናቸው። ጠልቆ ለተመለከተው ስብሃት በሁሉም አይነት የስነፅሁፍ ዘውግ (በናቹራሊዝም፣በበፋንታሲ ስራው፣ በሪያሊዝሙም) ያው ስብሐት መሆኑን ያስመሰከረ ኮከብ ፀሃፊ ነው።

June 14, 2016IT WILL BE GREAT!!
This entire review has been hidden because of spoilers.
Currently Reading
August 4, 2016i thing it's a good book
November 29, 2019
ወጣትነት ምን ያህል ወሳኝ የሆነ የህይወት ምዕራፍ እንደሆነ የሚያሳይ መፅሐፍ ነው፡፡ በመፅሐፉም እንዲህ ሲል ይገልፀዋል "ጥሩ ነው ወጣት መሆን፡፡ ገንዘብ ባይኖርህም ጤና ይኖርሃል፡፡ መልክ ባይኖርህም አንጎል ይኖርሃል፡፡ ደስታ ባይኖርህም ንዴት ይኖርሃል፡፡ ፍቅር ባይኖርህም ተስፋ ይኖርሃል፡፡ እውቀት ባይኖርህም ጉራ ይኖርሃል፡፡ መጨቆን ቢበዛብህ ሬቮሊሽን ታነሳለህ፡፡ መኖር ቢያስጠላህ ወይም ቢያቅትህ ራስህን ትገድላለህ፡፡ ሠው ባያውቀውም ቅሉ ታሪክ ይኖርሃል፡፡ ወጣት ነህና፡፡"
Read
September 20, 2015tikusat
Want to Read
December 19, 2015bre
This entire review has been hidden because of spoilers.
Want to Read
May 4, 2016tikusat
Read
June 25, 2016.lkkkkk
Read
November 19, 2016cvgbfhtrt
This entire review has been hidden because of spoilers.
Want to Read
January 30, 2017itsagfh
Read
February 13, 2017read
This entire review has been hidden because of spoilers.
May 23, 2017
best book for ever
Read
March 19, 2018ትኩሳት
Currently Reading
September 3, 2018Love
Want to Read
May 31, 2019want to read
May 7, 2020
it's great book ...
September 17, 2017
This was very exciting book I would recommend it to my class.
This entire review has been hidden because of spoilers.
June 11, 2018
noting
September 13, 2018
Number 1 Ethiopian writer ever
September 30, 2018
I`m very exited to read this book
November 13, 2018
best
This entire review has been hidden because of spoilers.
Want to Read
June 20, 2019dryduyuyddhg tde
June 23, 2019
Thank you
Read
July 7, 2019indet. new mathafun. maganew
Want to Read
July 8, 2019It's nice
July 14, 2019
Best book ever
Displaying 1 - 30 of 73 reviews