አበራ ለማ

አበራ ለማ’s Followers (5)

member photo
member photo
member photo
member photo
member photo

አበራ ለማ


Born
ፍቼ, Ethiopia
Genre


አበራ ለማ ካገራችን ገጣሚያንና አጫጭር ልቦለድ ጸሓፊዎች አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ጥናት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የማዕርግ ተመራቂ ነው። ሙያው ጋዜጠኘት ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ፕሬስ መምሪያዎች ሠርቷል። ከጦር ግምባር ጋዜጠኝነት እስከ ኪነጥበባት ዘርፎች ሃያሲነት ዘልቋል።

እስከ ሰማኒያዎቹ አሠርት አጋማሽ ድረስ፥ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ዋና ጸሃፊ ሁኖ አገልግሏል። ዛሬ የኖርዌይ ነዋሪ ነው። በኖርዌይ ደራስያን ማኅበር ብቸኛውና የመጀመሪያው ጥቁርና ባፍ መፍቻ ቋንቋው የሚጽፍ አባል ደራሲ ነው። በዚህ ማኅበር ውስጥ የዓለም አቀፍ ኮሚቴው የረዥም ዘመን አባል በመሆንም ይታወቃል። ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህንንና (1997) ስዊድናዊ/ኤርትራዊ የሆነውን የአስመራውን እስረኛ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅን (2009 እ.ኤ.አ.) ሃሳብን በነጻ የመግለጽ ሽልማት እንዲሸለሙ በእጩነት አቅርቦ ማሸለሙም ይታወሳል።


Average rating: 4.11 · 9 ratings · 1 review · 4 distinct works
መቆያ

4.14 avg rating — 7 ratings
Rate this book
Clear rating
የማለዳ ስንቅ

it was amazing 5.00 avg rating — 1 rating
Rate this book
Clear rating
ቅንጣት - የኔዎቹ ኖቭሌቶች ‹‹ሞገደኛው ነ...

liked it 3.00 avg rating — 1 rating — published 2015
Rate this book
Clear rating
ሕይወትና ሞት

0.00 avg rating — 0 ratings
Rate this book
Clear rating

* Note: these are all the books on Goodreads for this author. To add more, click here.



Is this you? Let us know. If not, help out and invite አበራ to Goodreads.