ሽብሩ ተድላ

ሽብሩ ተድላ’s Followers (11)

member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo

ሽብሩ ተድላ


Born
Bichena, Gurezam Mariam, Ethiopia
Genre


ስለ ውልደታቸው ሲናገሩ " እኔ የተወለድኩት ደርቡ ላይ (ዕቃ ቤት) የቤተክርስቲያን አልባሳት ቁሳቁስ ከሚቀመጥበት ውስጥ፣ ማክሰኞ ሌሊት ጥር 7ቀን 1932 ዓ.ም. ነበር፡፡" የሚሉት ፕ/ር ሽብሩ ተድላ ልክ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) "ስም የለኝም በቤቴ: እንድትል፤ በእናታቸው «አቻምየለህ»፣ በአያታቸው (በእናታቸው አባት) «ወዳጄ»፣ በአባታቸው በኩል በሚዛመዷቸው ዘመዶች «ደግ-ዋለ» ተብለው እንደሚጠሩ በመጽሀፋቸው ያወጋሉ:: መጠሪያ ስማቸውን ያገኙት የቅድመ አያታቸው የካሳ ጐዳና አገልጋይ (በወቅቱ ከፋኖ ተሸሽገው የነበሩ) የተወለዱበትን ጊዜ በማጣቀስ «ሽብሩ» በማለት ያወጡላቸው መጠሪያ ስም በመጽደቁ ነው:: ፕ/ር ሽብሩ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባዮሎጂ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በፓራሲቶሎጂ ከሊቨርፑል ዩኒቨርስቲ እንዲሁም የፒኤችዲ ዲግሪያቸውን ደግሞ በአኳቲክ ኢኮሎጂ ከካናዳ ዋተርሉ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል:: የሕይወታቸውን አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሳይንስ ፋካልቲ በመምህርነት እና በምርምር ሥራ ነው:: የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚን በኤክሴኩቲቭ ዳይሬክተርነት እንዲሁም Ethiopian Wildlife and Natural History Societyን እና Ethiopian Society for Appropriate Technology (ESAT)ን ...more

Average rating: 4.75 · 8 ratings · 1 review · 3 distinct works
ከጉሬዛም ማርያም እስከ አዲስ አበባ: የሕይ...

4.75 avg rating — 4 ratings — published 2015
Rate this book
Clear rating
ከየት ወደ የት? የሰው ዘር ግዝመተ-ለውጥ ...

it was amazing 5.00 avg rating — 2 ratings — published 2019
Rate this book
Clear rating
የስንኝ ማሰሮ (ከ1955 እስከ 2008ዓ/ም)

4.50 avg rating — 2 ratings — published 2015
Rate this book
Clear rating

* Note: these are all the books on Goodreads for this author. To add more, click here.



Is this you? Let us know. If not, help out and invite ሽብሩ to Goodreads.