Find & Share Quotes with Friends

ከአሜን ባሻገር Quotes

Rate this book
Clear rating
ከአሜን ባሻገር ከአሜን ባሻገር by Bewketu Seyoum
362 ratings, 3.90 average rating, 25 reviews
ከአሜን ባሻገር Quotes Showing 1-2 of 2
“ወኔ እንደ እጃችን እንደ እግራችን በተፈጥሮ ይዘነው የምንወለደው አይደለም። ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እንጂ ከነጀግንነቱ ዱብ አይልም። ጀግንነት የማኅበራዊ ግንኙነት ውጤት ነው።”
― በዕውቀቱ ስዩም, ከአሜን ባሻገር
“የመከባበር ሁሉ መጀመሪያ በቅጡ መተዋወቅ ነው።”
― በዕውቀቱ ስዩም, ከአሜን ባሻገር