Status Updates From ዝጎራ
ዝጎራ by
Status Updates Showing 1-30 of 39
Kidist G
is on page 107 of 326
የመፅሀፍ መቅድም (preface ) ለለመድኩት ለ እኔ አምስት መስመር ፅፎ ልብወለድ ነገር ሲል ተጠራጥሬ ይሄ ነገር እያልኩ ጀምሬያለው ::
መልካም ቀና ኮርኳሪ ሀሳቦች እያነሳ ነው :
እስካሁን ሀሳቡን እሚያነሱት ገፀባህሪያት ወንዶች ናቸው ::ስለ ሀገር መጨነቅ የፆታ ጉዳይ?
— Aug 21, 2021 09:18PM
Add a comment
መልካም ቀና ኮርኳሪ ሀሳቦች እያነሳ ነው :
እስካሁን ሀሳቡን እሚያነሱት ገፀባህሪያት ወንዶች ናቸው ::ስለ ሀገር መጨነቅ የፆታ ጉዳይ?





