Aman’s Reviews > ግራጫ ቃጭሎች > Status Update
Like flag
Aman’s Previous Updates
Aman
is on page 9 of 454
ካልጠፋ ሥም ይሔን ይሰጡኛል? ሌላ ሌላ ጠፋ እንዴ!? ለምን "እግዚሀር" ብለው አይጠሩኝም ነበር? እሱ እንደ እኔ ተቀምጦ ከማየት ሌላ ምን ሠራ?
— Jan 24, 2026 09:12PM
Aman
is on page 2 of 454
አንዳንድ ጊዜ ፀሐይዋ ባትመጣስ ኖሮ? እላለሁ። ምን ይውጠኛል? እንዲያ ተቀምጬ የጠዋቱን ብርድ ጠጥቼ ቂጤን አደንዝአንዳንድ ጊዜ ፀሐይዋ ባትመጣስ ኖሮ? እላለሁ። ምን ይውጠኛል? እንዲያ ተቀምጬ የጠዋቱን ብርድ ጠጥቼ ቂጤን አደንዝዤ፣ ከፀሐይዋ ጋር መቼም በግል አልተነጋገርንምና፣ ቀጠሮ የለንምና፣ ወደ ጎን ሸርተት ብላ ዐይኖቼ ወደማይደርሱበት አለም ብትሔድስ?
ግን እጠብቃት ነበር።
— Jan 24, 2026 08:43PM
ግን እጠብቃት ነበር።

